ለመንግስት አገልግሎት ዘርፍ በተዘጋጀው የ15 አመት ፍኖተ ካርታና የ10 አመት መሪ እቅድ ላይ ውይይት ተደረገ ።

    ለመንግስት አገልግሎት ዘርፍ በተዘጋጀው የ15 አመት ፍኖተ ካርታና የ10 አመት መሪ እቅድ ላይ ውይይት ተደረገ ። “የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ የተላበሰ ተደራሽ ፣ ገለልተኛና ሙያዊ ሲቪል ሰርቪስ እንገነባለን”!በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደውን ውይይት የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመተባበር ያዘጋጁት ነው ። የአስተዳደሩ ከንቲባ አህመድ ቡህ እና የፐብሊክ ሰርቪስና…

    Read More

      የፖሊዬ ክትባት ዘመቻ በድሬደዋ አስተዳደር እና በሶማሌ ክልል ሺኒሌ ወረዳ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል::

      የክትባት ዘመቻው ሲጀመር የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ፣ የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቤሮ ሀላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ፣ የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዩሱፍ መሀመድን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ ከዛሬ መስከረም 27 – 30 ድረስ ለተከታታይ 4…

      Read More

        በድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ።

        የኢፌድሪ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ በተገኙበት የተካሄደውን የውይይት መድረክ ከንቲባ አህመድ ቡህ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ አስጀምረዋል ። በድሬዳዋ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር በተደረገው በዚህ የጋራ የውይይት መድረክ ዶ/ር አብረሃም በላይ የብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራምንና አጠቃላይ የትግል ስልቱን አስመልክቶ ገለፃ አድርገዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና በብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም ላይ ያተኮሩ…

        Read More

          ለትግራይ ክልል ም/ቤትና ካቢኔ የበጀት ድጎማ አይደረግም” አቶ አደም ፋራህ.

          በህገወጥ መንገድ የተቋቋመው የትግራይ ክልል ም/ቤትና ካቢኔ ህጋዊ ሰውነት ስለሌለው የፌዴራል መንግስት የበጀት ድጎማ እንደማይደረግለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገልጿል:: የትግራይ ክልል ምክር ቤትና ከፍተኛ የህግ አስፈፃሚው አካል /ካቢኔ/ ህገመንግስታዊ ቅቡልነት ስለሌላቸው ሁሉም የፌዴራል ተቋማት ምንም ዓይነት ህጋዊ ግንኙነት ማድረግ እንደማይችሉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባሄ አቶ አደም ፋራህ ተናግረዋል፡፡ ይህም በመሆኑም ሁሉም የፌዴራል ተቋማት ከትግራይ ክልል…

          Read More

            የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራን ለማስጀመር የዝግጅት ስራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑን ተገለፀ::

            የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም ዩኒቨርሲቲ ባለፈዉ አመት በተከሰተዉ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሚክኒያት የተቋረጠዉ የመማር ማስተማር ስራ ለማስጀመር የዝግጅት ስራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የገለፁት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ እንደገለፁት በዩኒቨርሲቲዉ በዝግጅት ምዕራፍ የማፅዳት ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸዉን ገልፀዉ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ውስጥ ሆነን ትምህርትና ስልጠና ለማስቀጠል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ባወጣዉ መመሪያው ላይ ሁሉም…

            Read More

              በ2013 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፕሮጄክቶች አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ::

              የድሬ ዳዋ በ2013 በጀት ዓመት ነባር ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ትኩረት አስተዳደሩ በመደበኛ ካፒታል የፕሮጀክት (አንድ ቢሊዮን አምስት መቶ ሚሊዮን ብር ) ፣ ከሌሎች ድጋፎች የተገኘ ( ሰባት መቶ ሚሊዮን ብር) እና ለቤቶች ልማት (አንድ ቢሊዮን ብር ) በድምሩ (ሶስት ቢሊዮን ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር ) የመደበ ሲሆን በዝግጅት ምዕራፍ ወይንም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፕሮጀክቶቹን አፈፃፀም…

              Read More

                ሴቶች በኢኮኖሚ በማህበራዊ ፖለቲካዊና መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

                የሴቶችና ህጻናት ቢሮ የአስር ዓመት መሪ እቅድና የ2012 ዓ/ም የቢሮው የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በቢሮው የህዝብ ክንፍ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ በውይይት መደረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሴቶችና ህጻናት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ከሪማ አሊ እንደተናገሩት ሴቶች በኢኮኖሚ በማህበራዊ ፖለቲካዊና መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር እንዲሁም የህጻናት መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ የሚመለከታቸው አከላትን የማስተባበር የሴቶችና ህጻናት…

                Read More

                  Dirree dhawaati barnotni sirna Gadaa bara barnota 2013 ni jalqaba

                  Bara Barnootaa kanatti Barnotni Sirna Gadaa kennuuf qophiin taasifamaa jiraachuu Hoogantuun Biirroo Barnoota Bulchinsaa dirree dhawaa Adde Muluukaa Mahammad. Barnota Sirna Gadaa Baratoota kuta Afaan Oromoo kan sadarka 1ffaa tti jalqabuuf degarsaa kitaba barnotichaa barsiisootaf biirroo barnota oromiyaa gaffaane deebii eegacha jira kan ja’aan addee Muluukan kitabni kuta 1hama 4 maxxanfamee xumuramuu himaani 5 hama…

                  Read More

                    የበረሃ አንበጣ ዳግም መከሰቱን የአስተዳደሩ ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ::

                    ቢሮው በ2012 ዓ/ም ከየመን፣ሶማሊያ እና ጅቡቲ ሀገሮች የገባውን የበረሃ አንበጣ በሶማሌ ክልል አርጎ ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል የደረሱትን የሰብል አይነቶችና የግጦሽ እጽዋት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ሰፋፊ ሥራዎች የተሰሩ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በአውሮኘላን ኬሚካል ርጭት እና ህብረተሰቡ የተለያዩ ድምጾችን በማሰማት አንበጣው ሰብሉ ላይ እንዳይያርፍ አድርገዋል ብለዋል የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፡፡ አክሎም…

                    Read More

                      Dirree Dhawaatti Guyyaan Odeefannoo Idil adunyaa 5ffaan marii paanaaliin kabajame

                      Akka Idil-adunyaatti yeroo 5ffaaf fi akka Biyya teenya Itiyoophiyaatti yeroo 3ffaaf Guyyaan Odeefannoo Idil adunyaa Bara kanaa Fuulbanni 18 Bulchiinsa Dirree Dhawaatti marii paanaaliin kabajame. Sagantaa kabaja Guyyaan Odeefannoo Idil adunyaa kan marii paanaaliin kabajame kana Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Dirree Dhawaa fi Dhaabatni Abba-Gaar kan damee Dirree Dhawaa gamtaan kan qopheessan yoo ta’u Kurfii…

                      Read More