አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ማህበረሰቡ የድሻቸውን ድጋፍ በማድረግ ሊረባረቡ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
በሀገራችን ትምህርትን ለዜጎች ከማድረስ አንፃር ባለፉት አመታት ውጤቶች የተመዘገቡ ቢሆንም ይሁን እንጂ አሁን ላይ በርካታ የሀገራችን ዜጎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ቢገኙም በአንዳንድ አካባቢዎች ግን ከምግብ እጥረት ጋር ተያይዞ ዜጎች በትምህርት ገበታ ላይ አይገኙም፡፡ ይህንንም ችግር ለመፍታት ይረዳ ዘንድ በትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ባለፉት አመታት ተግባራዊ በማድረግ ውጤታማ ስራዎች መሰራት ተችሏል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደርም በራሱ…


