ፕሮፌሽናል ብስክሌተኛ በመሆን የሀገሩን ስም የማስጠራት ራእይ እንዳለው የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሆነው ኪያ ጀማል ተናግሯል ።
ፕሮፌሽናል ብስክሌተኛ በመሆን የሀገሩን ስም የማስጠራት ራእይ እንዳለው የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሆነው ኪያ ጀማል ተናግሯል ። የብስክሌት ስፖርት በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት የሚዘወተር ስፖርት ሲሆን ይህም ስፖርት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሀገራችን ኢትዮጲያ በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ላይ ውድድሮች እየተካሄዱ ከሀገራችን አልፎ በአህጉራችን አፍሪካ ብሎም በአለም አደባባይ በብስክሌት ስፖርት የሀገራችን ኢትዮጲያን ስም በጉልህ የሚያስጠሩ ስፖርተኞችን ማፍራት ተችሏል ።…


