የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የአምስት ዓመት ስትራቴጃዊ እቅድ (ከ2013ዓ/ም-2018ዓ/ም)
መግቢያ ፤በሀገራችን የተጀመረውን ፖለቲካው፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ ሂደት ቀጣይነት ለማረጋገጥ በአስተዳደራችን በዘርፍ እና በተቋም ደረጃ የእቅድ ዝግጅት ቡድን ተደራጅቶ የቀጣይ ዓመታትን የልማት እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል በዚህ መሰረትም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና እና የምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ጽ/ቤት በመአከል በዘርፍ ደረጃ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ በሚለው አደረጃጀት ስር የአደረጃጀቱ አከል በመሆን የአስር ዓመት የዘርፉ እቅድ…


