በድሬዳዋ አስተዳደር የውጭ ንግድ ሂደት ላይ አይነተኛ ሚና ከሚጫወቱ መንግስታዊና የግል ተቋማት ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል ።
በከተማችን ድሬዳዋ ላይ የተለያዩ በኤክስፖርት ስራዎች ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶና ተቋማት ፣ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማቶች ፣ እንዲሁም ከ 15 በላይ የሆኑ የተለያዩ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል ። በዚህም ውይይት ላይ በተለይም ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቀሜታ ያላቸውና የውጪ ምንዛሬ ሊያስገኙ የሚችሉ ተቋማት ላይ ያሉትን ችግሮች በመነጋገር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ፎረም ለመመስረት ታልሞ ውይይቱ…


