በድሬዳዋ የተከሰተውን የችኩንጉኒያ፣ የወባና የደንጊን ትኩሳት በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ።

    በዛሬው እለት ንጋት 12:00 ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር የችኩንጉኒያ፣ የወባና ደንጊን በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀርና አመራሮች እንዲሁም የድሬደዋ ነዋሪዋች በተገኙበት ተካሄዷል። በመረሀ ግብሩ የአስተዳደሩ ከንትባ አቶ ከድር ጆሀር ባስተላለፉት መልዕክት ይህ የፅዳት መረሀ ግብር በየሳምንቱ አመራሩ ወቶ ከማህበረሰቡ ጋር በማፅዳት ለህብረተሰቡ ምሳሌ ሆኖ ድሬደዋ ቀድሞ መጠሪያዋ የነበረውን ስሟን የመመለስ…

    Read More

      የዘመቻ ጥሪ

      የኮቪድ አደገኛ ዝርያ የሆነው የዴልታ ቫይረስ፣ የችኩጉኒያ፣ የደንጊ ና የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ የተነሳ ከፍተኛ የመከላከል ስራ መሰራት እንዳለበት በድሬዳዋ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ የሚመራ ግብረሃይል ገምግሞ አቅጣጫ አስቀምጧል:: በዚህም ሁሉም የአስተዳደሩ ነዋሪዎችና ሰራተኞች በየሳምንቱ የመኖሪያ አካባቢያችንን እና የመስራያ አካባቢያችንን በሚገባ ማፅዳት ይኖሮብናል:: በድሬዳዋ አዲሱ አስተዳደር ከተዋቀረበት ጊዜ ጀምሮ የአስተዳደሩ ከንቲባና ካቢኔአቸው የአስተዳደሩን ነዋሪዎች በማስተባበርና…

      Read More

        በኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ተጠሪ ተቋማት በድሬዳዋ አስተዳደር የተገነቡ የአቅመ ደካሞችን ቤት የምርቃት ስነ-ስርአት ተካሄደ።

        በስነ -ስርአቱ ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት የኢትዮጰያ ጠቅላይ ሚኒስተር ድንበር ተሻጋሪ የበጎ ስራውን የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ተቀብሎ በአስተዳደሩ ላደረጉት በጎ ተግባር በአስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን በማቅረብ በቀጣይ ከለመድነው የስራ ባህል በመውጣት በአዲሱ መንግስት አዲስ ምዕራፍ ተከትለን ለህብረተሰቡ የገባነውን ቃል ለመተግበር ቀንና ለሊት እንሰራለን ብለዋል። የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተርና የድሬዳዋ አስተዳደር በጋራ በመሆን የአቅመ ደካሞች…

        Read More

          Of Eeggannoo Cimaa

          Yeroo ammaa Bulchiinsa keenya Dirree Dhawaatti gosti dhibee vaayirasii koronaa Deltaa jedhamu kan miidhaa ol’aanaa sadarkaa addunyaa irraan ga’aa jiru dabalee, Daangii, Chikuguniyaa fi Busaan Bulchiinsa keenya Dirree Dhawaatti haala yaaddessaa waan mul’achaa jiraaniif Hawaasni Bulchiinsa keenyaa marti akka yaaddoo cimaa tokkootti hubachuun miidhaa Dhibeewan weeraraa kanneeniin ga’uu danda’u ittisuu fi to’achuuf Maloota ittisaa kanneen…

          Read More

            ጥብቅ ማስጠንቀቅያ ለድሬዳዋ ነዋሪዎች በሙሉ

            በድሬዳዋ አስተዳደር ዴልታ በመባል የሚታወቀውና በዓለማችን ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለው የኮቪድ ዝርያ ፣ እንዲሁም ደንጊ ፣ ቺክንጉኒያ እና ወባ አሳሳቢ በሚባል ደረጃ ተከስቷል ፡፡ ከዚህ ተደራራቢ ችግር ልንወጣ የምንችለው ማህበረሰባችን አሁን ያለንበትን ሁኔታ ተረድቶ እንደ አንድ ሆኖ የሚከተሉትን እርምጃዎች ሲወስድ ብቻ ነው ፡፡ እነሱም ፡- 1ኛ. ከቤታችን ውጪ ስንንቀሳቀስ የፊት ማስክ መልበስ ፣ አካላዊ እርቀታንን…

            Read More

              የዴንጊ ትኩሳት በሽታ ወረርሽኝ በአስተዳደራችን መከሰቱን ተከትሎ ግብረ ሀይል ተቋቋመ

              የደንጊ ትኩሳት በሽታ ወረርሽኝ በየዓመቱ ዝናብን ተከትሎ እንደሚከሰት የሚታወቅ በመሆኑ በዚህ ዓመትም 87 ናሙና ወደ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተልኮ 4 ሰዎች በደንጊ ትኩሳት በሽታ መያዛቸውን የሚያረጋግጥ የምርመራ ውጤት መገኘቱን የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊወ/ሮ ለምለም በዛብህ ቀደም ብለው ለሚዲያ ባለሞያዎች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ የግብረሀይሉ ሰብሳቢ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና ም/ክ ከንቲባ አቶ ሀርቢ…

              Read More

                ከገጠር የወጣቶች ሊግ ለተውጣጡ አባላትና አመራሮች በማህበራዊ ሚዲያ ምንነትና አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

                ስልጠናው በማህበራዊ ሚዲያ ዙሪያ ግንዛቤ እንዳስጨበጣቸው በስልጠናው ተሳታፊ የሆኑ ወጣቶች ገልፀዋል፡፡ በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመረጃ አካላትን ማብቃትና ማፍራት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀውን ስልጠና የሰጡት የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር አቶ ሚካኤል እንዳለ ናቸው፡፡ አቶ ሚካኤል በስልጠናው ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ምንነት፣ጠቀሜታ እና ከማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠናው ዳሰዋል፡፡ ማህበራዊ ሚዲያን ባለማወቅ የተሳሳተ መረጃ የሚሰጡ እንዳሉ ሁሉ ሆንብለው…

                Read More

                  Various Resolutions were passed by the Dire Dawa Administration

                  At an emergency meeting of the Dire Dawa Administration Cabinet, various resolutions were passed. Following the reorganization of the Dire Dawa Administration cabinet, it planned to implement new procedures and passed various resolutions at its emergency meeting on October 6-2021. Accordingly: 1. Recognizing the seriousness of the problem of the traffic congestion in Dire Dawa…

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በአዲስ መዋቀሩን ተከትሎ አዲስ አሰራሮችን ለመዘርጋትና ለመተግበር አቅዶ ወደ ስራ የገባ ሲሆን ይህንኑ ተግባራዊ ለማድረግ ይቻለው ዘንድ መስከረም 26 ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደገለጹት 1. በከተማችን ድሬዳዋ ለሚስተዋለው የትራፊክ መጨናነቅና ከዚህም ጋር የተለያዩ ወንጀሎች…

                    Read More

                      Urgi Dire Diaspora Association provides Textbook support to 240 Students in Dire Dawa Administration

                      Educational resources are being provided to Low-Income Students in the Dire Dawa Administration. In connection with this, the association, which was established as Urgi Dire Diaspora Association in various parts of the world, has provided Textbooks to 240 Low-income Students in Dire Dawa Administration. Speaking on the occasion, the Mayor of Dire Dawa, KedirJuhar, thanked…

                      Read More