በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ እንዲሰጥባቸው ምርጫ ቦርድ ወሰነ።
በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ድምፅ እንዳይሰጥባቸው በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተከልክለው የነበሩ 6 የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው እለት ድምፅ እንዲሰጥባቸው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወስኗል። እነዚህ 6 የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች የምዝገባ ሂደት ከምርጫ ቦርድ እውቅና ውጭ አካሂደዋል ተብሎ ነበር ምርጫ እንዳይካሄድባቸው ውሳኔ የተሰጠው። የምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲዎችና ህብረተሰቡ ባቀረቡት ቅሬታና ጥያቄ መሰረት መራጮች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብት ስላላቸው ምርጫ ቦርድ በእነዚህ…


