የድሬዳዋ ወጣት ማህበር አደረጃጀት አመራሮችና አባላት ለአስተዳደራችን ልማትና ብልፅግና በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ።

    የድሬዳዋ ወጣት ማህበር አደረጃጀት ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ ። የድሬዳዋ ወጣት ማህበር ቀደም ሲል በድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እ.ኢ.አ. በ 1996 አ.ም ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ያገኘ የወጣት አደረጃጀት ቢሆንም ባለፍት አመታት በመዳከሙና በማዕከል ብሎም በቀበሌና በገጠር ክላስተር ደረጃ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለመሆኑ ምክንያት ማህበሩን በአዳዲስ አመራሮችና አባላት ማጠናከር በማስፈለጉ ምክንያት በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎችና በ 38 የገጠር ክላስተር…

    Read More

      የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ የሴቶችና ህፃናት ክፍል በምግብ እና ስራዓተ ምግብ ሰርቶ ማሳያ የሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

      በድሬዳዋ አስተዳደር አራቱንም ክላስተሮች ባሳተፈው እና 16 ቀበሌዎች የተሳተፉበት ስልጠና ተካሄደ፡፡160 ሞዴል ሴቶችን በስርዓተ ምግብ ዙሪያ ላለፉት አራት ቀናት ግንዘቤ ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ የምግብ እና ስራዓተ ምግብ ስልጠናው ለሞዴል እማወራዎች የተሰጠው በስራዓተ ምግብ ረገድ የሚስተዋለውን ሰፊ ችግር ባገናዘበ መልኩ ነበር፡፡የህፃናት በምግብ እጥረት መጎዳት፣በተመጣጠነ ምግብ አጠቃቀም ስርዓተ አለማወቅ ልዩ ልዩ በሽታዎች መከሰት፣በእናቶች እና መላው ሴቶች ላይ የሚከሰቱ…

      Read More

        በድሬደዋ በግንባታ ላይ ባለ ህንፃ ሳቢያ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ፈርሰው የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ:: በደረሰው አደጋ በሌላ አንድ ግለሰብ ላይም ቀላል የአካል ጉዳት ሲደርስ ሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ብር የሚገመት ንብረትም ወድሟል::

        ድሬ ፖሊስ:-26-10-2013 በድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 02 ሳቢያን መስቀለኛ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2013 አ.ም ከቀኑ ስድስት ገደማ በግንባታ ላይ በሚገኝ ህንፃ ሳቢያ ከሚገነባው ህንፃ ጎን ያሉ ሁለት የግለሰብ መኖሪያ ቤቶችና አንድ መፀዳጃ ቤት በመፍረሱ በህንፃው ግንባታ ስራ ላይ የነበሩ ሁለት ሰራተኞች ህይወት ያለፈ ሲሆን በአንድ ሌላ አብሮ በስራ ላይ የነበረ ግለስብም ላይም…

        Read More

          በስራ ግዳጅ ላይ ሆነው ህይወታቸው ላለፈና ጉዳት ለደረሰባቸው የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን አባላትና ለአባላቱ ወላጆች የ 900 ሺህ ብር ድጋፍ ተደረገ ።

          የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን በከተማችን ድሬዳዋ በሚገኙ የከተማም ሆነ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ሰላማዊ የሆነ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ይኖር ዘንድ እንዲሁም በሁሉም አካባቢዎች የሰላም ፣ የፀጥታና የህግ-የበላይነት ይከበር ዘንድ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ። ፖሊስ ኮሚሽኑ እያከናውናቸው ከሚገኘው ሰላምና ፀጥታን ከማስጠበቅ እንዲሁም የህግ-የበላይነት ከማረጋገጥ በዘለለ በተለያዩ የስራና የግዳጅ አጋጣሚዎች ህይወታቸው ላለፍና ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊቱ አባላትና ቤተሰብ…

          Read More

            የህዝቡን ውሳኔ በፀጋ በመቀበል ለተግባራዊነቱም እንደሚተጉ በድሬዳዋ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ:

            የድሬዳዋ አስተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የ2013 ዓ.ም 6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል:: ምክር ቤቱ በመግለጫው በዘንድሮው ምርጫ ላይ የተለያዩ አካላት አሉታዊ ተፅእኖ ለማሳደር ጥረት ቢያደርጉም የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪ ተፅእኖውን ተቋቁሞ ሰላማዊ ምርጫ ማድረግ በመቻሉ የተሰማውን ደስታ ገልጿል:: በአስተዳደሩ በምርጫው የተሳተፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከቅድመ ምርጫ እንቅስቃሴ ጀምሮ እስከ ድምፅ መስጫው…

            Read More

              6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ነፃ ፣ ሰላማዊና ፍትህሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጾኦ ላበረከቱ አካላት የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

              6 ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነፃ ሰላማዊና ፍትሀዊ በሆነ አግባብ ይካሄድ ዘንድ በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ አቀፍ የሰላም ምክር ቤት ተቋቁሟል ይኸውም ምክር ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ በመመራት በ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ የተወዳደሩ 10 የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣ የፌደራልና የአስተዳደሩ የፍትህና የፀጥታ ተቋማቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ አባገዳዎችና ኡጋዞች ፣ የሲቪክ ማህበራት ፣ በአስተዳደሩ…

              Read More

                በድሬዳዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር የተመራ ልዑክ በኢጀኣነኒ ቀበሌ የችግኝ ተከላ አካሄደ።

                ” ኢትዮጵያን እናልብሳት ” በሚል መሪ ቃል 3ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ስነስርዓት ተካሄደ ። በሀገራችን ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ በሚገኝው የ 3ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ 6 ቢሊዬን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተካሄደ በሚገኝው የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ እንደ ድሬዳዋ 2 ሚሊዬን ችግኝ ለመትከል የታቀደ ሲሆን የዚሁ ዕቅድ አንድ አካል በሆነው እና ዛሬ በድሬዳዋ…

                Read More

                  የድሬዳዋአስተዳደርየሰላምምክርቤት ለ6ኛ ጊዜበ አገራችንና በከተማ አስተዳደራችን የተካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ሰኔ 17/10/2013 ዓ.ም ግምገማ አካሄደ፡፡

                  በግምገማ መድረኩ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ አህመድ ቡህ፣የአስተዳደሩ ም/ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ከዲር ጆሀር፣የፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዬች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሳ ጠሐ፣የደሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መገራን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩና የፌደራል የፀጥታና የፍትህ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በተጨማሪም በከተማችን በምርጫው ተሳታፊ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዬች፣የሃይማኖት ተቋማት ተወካዬች፣የአገር ሽማግሌዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ…

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ የ6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል::

                    #ድሬዳዋ ስልጡን ሕዝብ – ስልጡን ከተማ የድሬዳዋ ሕዝብ ለሚቀጥሉት አምስት አመታት ይወክሉኛል ይመሩኛል ያላቸውን ተወካዮቹን ያለአንዳች ኮሽታ በመምረጥ ተደጋግሞ እንደሚባለውም ስልጡን ሕዝብ መሆኑን አስመስክሯል። 6ኛው አገራዊ ምርጫ በቅድመ ምርጫው ሂደትና በምርጫው እለት ያለምንም ችግር ሊከናወን የቻለው በሕዝባችን አገር ወዳድነትና አርቆ አስተዋይነት በመሆኑ በከተማም በገጠርም ለሚኖሩ ለመላው የአስተዳደራችን ነዋሪዎች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተጨማሪም ይሔ ምርጫ…

                    Read More

                      6ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ሰላማዊ በሆነ መንገድ መከናወኑን የድሬዳዋ ፖሊስ ኮምሽን ገለጸ፡፡

                      ኮምሽኑ በዛሬው እለት 6ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ ለተለያዩ የሚዲያ አካላት መግለጫ ሰተዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ኮምሽነር አለሙ መግራ በመግለጫቸው እንደተናገሩት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ከምርጫ በፊት አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስተውሰው በዚሁ መሰረት ምርጫው በተካሄደባቸው ሁሉም የከተማ እና ገጠሩ ቀበሌዎች ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተካሄዶ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ ከተለያዩ የጸጥታ አካላት…

                      Read More