ድሬደዋን ወደ ነበረ ቀዳሚነቷ ለመመለስ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ልጆቿ ተሳትፎ በሁሉም መስክ ሊጠናከር እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ጥሪ አቀረቡ::

    ሁሌም ቢሆን የወገናችንን ችግር በመካፈል እና በአስተዳደሩ በሚከናወኑ ማህበራዊ አገልግሎቶች ውስጥ ግንባር ቀደም ተሳትፎን በማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣለን ያሉት ደግሞ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ ናቸው:: በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው እና በሀገር ውስጥ እና በውጭ ባሉ የደሬደዋ ተወላጆች አስተባባሪነት ለዳያላሲስ ማሽን መግዣ ሲደረግ የነበረው የገቢ ማሰባሰብ…

    Read More

      በትናንትናው ምሽት የድሬዳዋ የክብርና የምስጋና እራት ላይ የተገኛችሁ ውድ የዚህች ድንቅ ሀገር የቁርጥ ቀን ልጆች፤ የድሬዳዋ ልጆች እና ተወላጆች እንዲሁም ወዳጆች በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ።

      በአስተዳደራችን በኩላሊት ህመም እየተሰቃዩ የሚገኙና ህክምና ማድረግ ያልቻሉትን የህብረተሰብ ክፍሎች፤ የዲያሌሲስ ማሽን በመግዛት ከህመማቸው ለመታደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ፤ በሀገር ውስጥና በውጭም ጎ-ፈንድ በመክፈት በሚደረገው ርብርብ የኢትዮጵየውያኑና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ፣ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ተሳትፎ እጅግ የሚያስመሰግን ነው፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ እያደረጋችሁት ላለው አስተዋፅኦ እና በቀጣይም ለምታደርጉት ከፍተኛ ተሳትፎና ዕገዛ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም፤ እንዲሁም በዚህ ህመም ስቃይ…

      Read More

        Kasyno online Oficjalna strona ᐈ Graj w najlepsze automaty

        Celebrating Our Sponsor and the Thrilling World of Mostbet Live Games Content Sloty, które polecamy w kasynie MostBet Opcje płatności Mega pozytywnie sie zaskoczylem kasyno… Turnieje od MostBet Jakie Metody Płatności Obsługuje Mostbet Casino? Ranking bukmacherów 2023 Promocje i turnieje w MostBet Obstawianie pierwszego zakładu w MostBet Mostbet kumarhanesi Bonuses and Promotions Jak założyć konto…

        Read More

          የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን የግማሽ ዓመት የገቢ አፈፃፀም ከባለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር 55.18%ብልጫ መሳየቱ ተገለፀ፡፡

          የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በ2014 በጀት ዓመት በግማሽ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለ2014 በጀት ዓመት ከመንግስት ታክስ ብር 1,866,000,000.03 ከማዘጋጃ ቤት ብር 434,000,000.00 በጠቅላላው ብር 2,300,000,000.00 በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልፀዋ፡፡ የባለስልጣን…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር የተከበረው የጥምቀት በአል ፍፁም ሰላማዊ በሆነ አግባብ መከበሩ ተገለፀ ።

            በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በአል በድሬዳዋ አስተዳደርም ተከብሯል ። በተለይም በአሉ በድሬዳዋ አስተዳደር ሲከበር በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ከጥምቀት ከተራ በአል አንስቶ ታቦታቱ ከመንበራቸው ወተው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዝማሬና እልልታ ታጅቦ በጥምቀተ ባህር ካደሩ በኋላ በጥምቀት በአል ቀን ታቦታቱ ወደ ደብራቸው በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በእልልታና በዝማሬ አጅበው በሰላም አስገብተዋል ። ከዚሁ የበአል…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የልማት ተነሺዋች ካሳ ክፍያ መልሶ ማቋቋም ቅሬታ አፈታት ዳይሬክቶሬት ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዋች መልሰው የሚቋቋሙበት ሁኔታ ለመወሰን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወጣው አዋጅ ቁጥር 1161/2011 አዋጁን ለማስፈፀም ስልጠና ተሰጠ።

              የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው ደንብ ላይ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተሰጠው ስልጠና የአስተዳደሩ ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሀር ባደረጉት ንግግር እንደተናገሩት የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ባለንበት ወቅት በየደረጃው ያለው አመራር ተገቢውን የስነ ልቦና ዝግጅት በማድረግ በእውቀትና በአገልጋይነት መንፈስ የመሪነት ሚናቸውን በግንባር ቀደምትነት መወጣት ይኖርባቸዋል ብለዋል። ከንቲባ ከድር ከዚህም ጋር አያይዘው የአስተዳደሩ ነዋሪዋች የአዋጁን ጠቀሜታና አስፈላጊነት በመረዳት የአዋጁ አፈፃፀም…

              Read More

                የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የልማት ተነሺዋች ካሳ ክፍያ መልሶ ማቋቋም ቅሬታ አፈታት ዳይሬክቶሬት ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዋች መልሰው የሚቋቋሙበት ሁኔታ ለመወሰን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወጣው አዋጅ ቁጥር 1161/2011 አዋጁን ለማስፈፀም ስልጠና እየተሰጠ ነው።

                የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው ደንብ ላይ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እየተሰጠ ያለውን ስልጠና የአስተዳደሩ ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር በንግግር ከፍተዋል።

                Read More

                  የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ቤቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ በምልከታው የቢሮውን የ60 ቀን፣ መደበኛና ካፒታል ፕሮጀክት ስራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡

                  ቋሚ ኮሚቴው 358 ተጠናቀው ለህብረተሰቡ መተላለፍ ያለባቸውን ቤቶች ገምግሟል፡፡ በተጨማሪም 558 እየተገነቡ ነው፡፡ የተሰሩት ስራዎች የሚበረታቱ እንደሆኑ ቋሚ ኮሚቴው ከገመገመ በኋላ ተጠናቀው ለህብረተሰቡ መተላለፍ ያለባቸውን ቤቶች በፍጥነት ተጠናቀው እንዲተላለፉ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡ እንዲሁም በሂደት ላይ ያሉት የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና የተለያዩ መሰረተ ልማት ዝርጋታ የሚያስፈልጋቸውን እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ በነባር መኖሪያ ቤቶች ፍሳሾች በየመንገዱ ላይ የሚፈሱትንም ቶሎ…

                  Read More

                    The Standing Committee reviewed the performance of the Bureau’s 60-day, Regular and Capital project

                    The Urban Development Construction and Housing Affairs Standing Committee visited Urban Development and Construction Bureau. During the visit, the Committee reviewed the performance of the bureau’s 60-day, regular and capital project. The Standing Committee reviewed 358 houses which must be distributed them to the community soon. It also saw 558 condominiums nearing completion and 524…

                    Read More