የ2016 በጀት አመት የማዘጋጃ ቤታዊ የሴክተር ተቋሟት፣ የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ ተካሄደ።

በመድረኩም የአስተዳደሩ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን ሀላፊ አቶ ሀይለማሪያም ዳዲ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። በአስተዳደሩ ገቢን በተመለከተ በባለፋት ዘጠኝ ወራት ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ የተገለፀ ሲሆን ይህም የእቅዱን 85%ማሳካት መቻሉ በሪፖርቱ ተገልጿል ። በአጠቃላይ በአስተዳደሩ ከሚሰበሰበው እና ከፌደራል ከሚገኝው ድጎማ ተጣምሮ ከሚገኝው 7.1ቢሊዮን ብር ውስጥ በባለፋት ዘጠኝ…

Read More

Qiimaynta warbixinta waxqabadka 9-ka bilood ee S.M 2016 T.I ee ismaamulka dir dhabe ayaa ka bilaabmay hoolka shirarka ee duqa ismaamulka.

Masraxani lagu qiimaynayo warbixinta waxqabadka ayaa waxaa shir gudoominaya duqa ismaamulka mudane khadiir juhar iyo ku xigeenkiisa ahna madaxa xafiiska ganacsiga,warshadayinta iyo maalgashiga mudane xarbi buux. Masraxanibayaa lagu qiimayn doona waxqabadiki 9 ki bilood ee lasoo dhaafay u qabsoomay xafiisyada adeegyada kala duwan bixiya ee ismaamulka. faah faahinta warkaasi mar dhaw ayaan idinla wadaagi doona.

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የ2016 በጀት አመት የማዘጋጃ ቤታዊ የሴክተር ተቋሟት፣ የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው።

መድረኩን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ በጋራ የመሩት ሲሆን የዘጠኝ ወር የመንግስታዊ እቅድ አፈጻጸም በሪፖርት ግምገማ መድረኩም በዋናዋና ቁልፍ ተግባራት በማክሮ ኢኮኖሚ፣ የማስፈፀም አቅም በሀብት አጠቃቅም እና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ተገልጿል። ከመድረኩ ጋር በተያያዘ ያሉትን ዝርዝር መረጃዎች የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ወደ እናንተ የሚያደርስ…

Read More

ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍስሃ ይታገሱ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አስመጪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ።

በድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ስርዓቱን የተሳለጠ ለማድረግ እና በኢኮኖሚው ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት አስመጪዎች ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ፍስሃ ይታገሱ ገለፀ። በሀገራችን በንግድ ስርዓቱን የሚስተዋሉ በርካታ ችግሮች በመከሰታቸው በምርት አቅርቦት ላይ ችግር እየተከሰተ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። አስመጪዎች በበኩላቸው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ቅንጅት አለመኖሩ ችግሮቹ በስፋት መከሰታቸውን ጠቁመው ከግምሩክ ስርዓት…

Read More

“በድሬዳዋ በስራና ክህሎት ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች የሚበረታቱና ወደ ሌሎች አካባቢዎችም በተሞክሮነት ሊወሰዱ የሚገቡ ናቸው”

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ በክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ሲያካሂድ የቆየውን ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን አጠናቆ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ ልኡክ ቡድኑ ለአንድ ሳምንት ባካሄደው ድጋፋዊ የመስክ ምልከታና ክትትል ዙሪያም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ በተገኙበት አጠቃላይ ግብረ መልስ ሰቶ ውይይት ተደርጓል። በዚህም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የሥራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ “ብቃት” የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር የህይወት ክህሎት ስልጠና ያጠናቀቁ 2 ሺ ሰልጣኞች የምርቃት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በድምቀት ተካሂዷል

በዚህ የሰልጣኞች የምርቃት ፕሮግራም ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ በመገኘት ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። አቶ ሀርቢ ተመራቂዎችን በቀጣይ በተለያዩ ፋብሪካዎችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ በምትቀላቀሉበት ወቅት በስነ-ምግባር የታነፃችሁና በታታሪነት የምታገለግሉ መሆን ይገባቹሀል በማለት የመከሩ ሲሆን፤ ለዚህ መርሀ ግብር መሳካትም አስታዎፆ ላበረከቱ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደሩ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አበረታች ውጤት እያመጡ እንደሚገኙ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍስሃ ይታገሱ ገለፁ።

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ልዑክ ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ከዋጋ መረጋጋት ጋር በተያያዘ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱም እለት እንደተገለፀው መንግስት ከቀረጥ ነፃ በመፍቀድ መሠረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በፍራንኮ ቫሉታ እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው የጅምላ አከፋፋይ ነጋዴዎችን የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ በሚኒስትር ዴኤታው በተመራው ልዑኳን ቡድን ተዘዋውረው ተጎብኝተዋል። በድሬዳዋ አስተዳደር ገበያውን ለማረጋጋት እና መሠረታ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ…

Read More

Iddoowwn Hawwata Turizimiif Godaanbaawwan Dirree Dhawaa Beeksisuurratti Hojjetootaafi Ogeessota Hoteelotaafi Dhaabbilee Tajaajila Ga’oomsuuf Barbaachisaa Ta’uun Himame.

Biiroo Aadaafi Turizimiif Bulchinsa Dirree Dhawaa Abbootii Qabeenyaa Hoteelotaa waliin ta’uun hojjettootaafi keessummeessitoota hoteelotaafi dhaabbilee tajaajila turistootaa 150 akkaataa keessummeessuufi tajaajila dhiheessa nyaataafi dhugaatiirrattiifi guyyoota 4f leenjisaature har’a eebbisiise. Hogganaa Itti Aanaa Biiroo Daldalaa Industiriifi Invastimantii Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Abdii Muktaar Sagantaa Guduunfaa Leenjii kanarratti Haasa Taasisaniin Leenjiin akkaataa tajaajila dhiheessa nyaataafi dhugaatiifi akkaataa…

Read More

የድሬዳዋን የኢንቨስትመንት አማራጮች፣ የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎችን በማታዋወቅ በኩል የሆቴልና ቱሪስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰራተኞችን አቅም መገንባት አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ

ከድሬዳዋ የንግድና ኢንደስትሪ ማእከልነት ጎዞ ፍጥነት ጋር እኩል መራመድ የሚችል የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ልማት ስራ አስፈላጊ መሆኑ የተገለጸው ከአርባ ስድስት ሆቴሎች ለተውጣጡ አንድ መቶ ስልሳ ሰራተኞች ስልጠና ማጠናቀቂያ መድረክ ላይ ነው ፡፡ ለተከታታይ አራት ቀናት የድሬዳዋ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ጋር በመተባበር የተሰጠውስልጠና የሆቴል ምግብና መጠጥ መስተንግዶና እንግዳ ተቀባይ ሰራተኞች አቅም በማጎልበት፤ የአስተዳደሩን…

Read More