የህዳሴው ግድብ “የዘመናት ህልም ተምኔት ወደ የሚጨበጥ ስኬት የተቀየረበት እና የራሳችንን የእድገት ህልም በራሳችን አቅም ልንፈታ እንደምንችል ለዓለም ያሳየንበት” ነው- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ንግግራቸው የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን ከሚያመላክቱ ክዋኔዎች አንዱ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለግድቡ እዚህ መድረስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የነበረው ሚና እጅግ የላቀ እና በክብር መዝገብ ውስጥ በወርቅ ቀለም ተፅፎ በታሪክ የሚቀመጥ እና የሚወደስ ይሆናል ብለዋል፡፡ የግድቡ ግንባታ ከፍፃሜው…

Read More

ኢኮኖሚያችን አዲስ የታሪክ እጥፋት ላይ ነው፡-ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እውን፣ ገቢር እና ገበያ መር እየሆነ በዓለም ተወዳዳሪ እንዲሆን መሰረቱን ከነጠላ ዘርፍ ተኮርነት ወደ ብዙሃን ዘርፍ ኢኮኖሚ እያሸጋገረ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም የህዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መሰረት እየጣለ እንደሚገኝ ጠቅሰው በ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ውስጥ ለማከናወን የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት አወንታዊ አቅጣጫ እንደያዘ አመላካች ነው ብለዋል። በ2016 በጀት ዓመት 8…

Read More

የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም በዚህ ዓመት እንደሚተገበር ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ

አጠቃላይ የሲቪል ሰርቪሱን ለማዘመን እና የሚፈለገውን ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ያለመው የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም በዚህ ዓመት ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አስታውቀዋል። የዚህ ሪፎርም ዋና ዓላማ የሥራ ፈጠራ እና ተወዳዳሪነት ባህል ማድረግ እንደሆነ የገልጹት ፕሬዚዳንቱ፤ ቀጣሪ መንግሥት ነው የሚለውን የተሳሳተ አስተሳሰብ በማስቀረት አገልግሎት እና ፈጠራን ማዕከል ወደአደረገ ተወዳዳሪነት ለመለወጥ መሆኑ ጠቁመዋል። የመንግስት ተቋማት ሃሳብን፣ ፈጠራንና…

Read More

ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ጉብኝተዋል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

በሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባለፈው በጀት ዓመት የአገልግሎቱ ዘርፍ 7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ገልጸዋል፡፡ በአገልግሎት ዘርፍ የሚመደበው ቱሪዝም የብዝኃ ዕድገት አመራር አንዱ ቁልፍ ዘርፍ እንደሆነ የገለጹት ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህም መሰረት ከአንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ…

Read More

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ነው የሚሰራው፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የዲጂታል መሰረተ ልማት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገልጸዋል። እስከሁንም በረካታ ሥራዎች መሰራታቸውን ያነሱት ፕሬዚዳንቱ የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚያስችሉ የህግ እና የፖሊሲ ማእቀፎች ወደስራ ገብተዋል ብለዋል። የመንግሥት አግልግሎቶችን ጥራት እና ተደራሽነት በማሳደግ 737 የመንግሥት አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ነው ያሉት። ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ከዚህ ባለፈ የሰለጠነ…

Read More

በትግራይ ክልል ተዘግተው የነበሩ 227 ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት ገብተዋል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

በኢንዱስትሪ ዘርፍ በበጀት አመቱ 9.2 በመቶ እድገት የተመዘገበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከፍተኛ እና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ንዑስ ዘርፍ 10.2 በመቶ ማደጉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ገለፁ። እየተካሄደ በሚገኘው በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ በአብላጫ ድምጽ አዲስ የተሾሙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ለምክር ቤቶቹ የመንግስትን የ2016 ዓ.ም…

Read More

ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ::

በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት ፕሬዚዳንት ታዬ ለሁለቱ የፌዴራል መንግሥት ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን መጀመራቸውን በማብሰር የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል፡፡ በንግግራቸውም አጠቃላይ…

Read More

አሰናካይ ሐሳቦችን በማረቅ ወደ ፊት መራመድ አስፈላጊ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አሰናካይ ሐሳቦችን በማረቅ ወደ ፊት መራመድ አስፈላጊ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ጥልቅ ማስተዋል፣ ማሰላሰል፣ አርቆ ማሰብ እና ትዕግስት የኢትዮጵያ የጽናት ዋልታዎች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሊታረሙ እና ሊታረቁ በሚችሉ የፖለቲካ ልዩነቶች ሳቢያ ለድህነት እና ለሌሎች ሀገራዊ ችግሮች ስትዳረግ መቆየቷንም አንስተዋል፡፡ በየዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮች ላይ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት መንግሥት ዘርፈ ብዙ የዕድገት አማራጮችን…

Read More