የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለአገልግሎት ሲበቃ ግብርናውን የሚያሻግር ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የጎበኙ ሲሆን፤ የደረሰበት ደረጃም አስደናቂ መሆኑን መመልከታቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይኽ ትልቅ ፕሮጀክት በቅርብ ዓመታት ግንባታው ተፋጥኖ ወደ መጠናቀቂያው መቃረቡን ጠቁመዋል። ፕሮጀክቱ ለአገልግሎት በሚበቃበት ጊዜም የተለያዩ የአዝርዕት ልማትን በመደገፍ እንደሀገር የተጀመሩ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶችን የሚያግዝና በሺዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮችን በመጥቀም ግብርናውን የሚያሻግር እንደሚሆን ገልጸዋል። ይኽ…


