Amharic
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።
በድሬዳዋ እየተሰራ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ እስትሪም ኮሚቴው ገመገመ::
በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የተገኙ ሲሆን እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ላይም ውይይት ተደርጓል። በዚህም ከቬራ ፓስታ እስከ አኳ ኡኖ ያለውን መንገድ ደረጃውን ለማሳደግና በኮሪደር ልማቱ እስታንዳርድ እንዲሰራ አቅጣጫ የተሰጠ ሲሆን የቢውልዲንግ ቀለሞች ላይም ጥናት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- ሙሉዓለም ደሴ
በአስተዳደሩ የሚገኙ ወጣት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ሊተገበር ነው
#DGC ታህሳስ 15/2017 ፒትኮ (petco) ኢትዮጵያ ከ CAWEE እና ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ዲቨሎፕመንት ጋር በመተባበር enabiling young women and men to find dignified and fulfillig jobs (EYWM) በሚል ፕሮጀክት ወጣት ሴቶች በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ውስጥ በስፋት ተቀጥረው ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ሆኔታ የሚፈጥር ፕሮጀክት በድሬዳዋ አስተዳደር ሊተገብር ነው። በዚህም ፕሮጀክቱን በድሬዳዋ አስተዳደር ለመተግበር በዛሬው እለት ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር…
ከድሬዳዋ የልማት ግስጋሴ ጎን ለጎን የከተማዋን ፅዳትና ውበት አስጠብቆ መጓዝ እንደሚገባ ተገለፀ::
የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንዲሁም ድሬዳዋን ንፁህ፣ ፅዱና ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ በሚቻልባቸው ነጥቦች ዙሪያ ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ዘርፎች አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኝ ተናግረው፤ በአጠቃላይ የከተማዋን የልማት ግስጋሴ በሚመጥን መልኩ የከተማ…
በዶ/ር አቤል መልካሙ ስም የተሰየመውን ጤና ጣቢያ ይፋ የማድረግ እና በስሙ ለሚቋቋመው ፋዉንዴሽን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ተካሄደ።
#DGC ታህሳስ 13/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለድሬዳዋ ህዝብና ለአካባቢው አጎራባች ክልሎች የህክምና አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት ዶ/ር አቤል መልካሙ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ በህይወት እያሉ ለሰሩት ዘመን ተሻጋሪ ስራ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በስሙ ጤና ጣቢያ የመሰየም ተግባር እውን ሆኖ በበፊት ስሙ ገንደቆሬ ጤና ጣቢያ ተብሎ…
እንግዳ ተቀባይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአለም መሪዎችን በፍጥነት በመለወጥ ላይ ወዳለችው መዲናዋ መቀበሏን ቀጥላለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል። እነሆ ዕለቱ በምስል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው “ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በብሔራዊ ቤተመንግሥት በነበረን የሁለትዮሽ ውይይት ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ባላቸው የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል” ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ እና የፈረንሳይ መንግሥት በብሔራዊ ቤተመንግስት እና በመካሄድ ላይ ባለው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት…
ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የመልካም አስተዳደር ቅሬታዎች አፈታት አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ::
በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር እና ቅሬታ አፈታት ዙሪያ የተከናወኑ ስራዎችን ድጋፍና ክትትል ማድረግ አላማ ያደረገ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የተውጣጣ ልዑክ በድሬደዋ ቆይታ አድርጓል። በአስተዳደሩ የተሻለ አፈፃፀም ያሳዩ የሴክተር ተቋማትና ወረዳዎች በመልካም አስተዳደር የችግር አፈታት እና ቅሬታ ዙሪያ ያከናወኑትን ስራዎች ከፌዴራል ለተገኙት አካላት በዝርዝር በማቅረብ ውይይት ተካሂዷል። ልዑኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከህዝቡ ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ አሰጣጥ ሂደት…
በኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር በክቡር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ የተመራ ልዑክ ቡድን በአስተዳደሩ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል:
የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ክቡር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ የተመራ ልዑክ ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተሰሩ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን አፈፃፀም ተመልክቶ ክትትል እና ድጋፍ ለማድረግ ያለመ ጉብኝት ሲሆን በዛሬው እለትም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እና ሌሎች…


