የ 2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት የመስክ ምልከታና ቁጥጥር ተካሄደ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ 2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው እለት የመስክ ምልከታ እና ቁጥጥር ያካሄደ ሲሆን በጀልዴሳ ክላስተር አያሌ ጉምጉም ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤት ፣ ለገዲኒ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣ መልካ ቀሮ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም የመልካ…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል – ከንቲባ ከድር ጁሃር

ብልፅግና ፓርቲ በከተሞች አገልግሎትን በማሻሻልና አካታችነትን በማረጋገጥ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ፓርቲው ያስቀመጠው አቅጣጫ በትክክለኛ አፈጻጸም እየተተገበረ ነው ያሉት ከንቲባው÷ በድሬዳዋ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከመልካም አስተዳደርና ከሪፎርም ስራዎች አንፃር በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል ብለዋል፡፡ በአስተዳደሩ ህብረተሰቡ ባለበት ቦታ ሆኖ በቀላሉ አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል የዲጂታል መሰረተ…

Read More

የፊደራል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በድሬዳዋ አስተዳደር በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የድጋፍና ክትትል ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል::

የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ለሁለት ተከታታይ ቀናት እንደ አስተዳደር በኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ የድጋፍና ክትትል ስራ ያከናውናል። በቢሮ እየተከናወኑ ያሉ ስራዋችን እና በቀጣይ እንደ መንግስት ትኩረት ተሰቶባቸው ሊከናወኑ ይገባል ባሏቸው አንኳር ነጥቦች ላይ ከቢሮው ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና ከተቋሙ ማነጅመንት አባላት እንዲሁም ከቡድን መሪዋች ጋር ውይይት አድርገዋል ። በውይይቱ ማጠቃለያም እንደ…

Read More

ሴንትሮ አዩቲ የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ድሬዳዋ ገቡ።

የድርጅቱ ፕሬዝዳንት ፓውላ ኤሪክ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሃርቢ ቡህ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ገበየሁ ጥላሁን፣ ኮሚሽነር አለሙ መግራ እና የአስተዳደሩ አደጋ ስጋት ኮምሽን ኮምሽነር እንዲሁም የዲያስፖራ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀላፊ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፓውላ ኤሪክ በቀጣይ በድሬዳዋ በሚኖራቸው ቆይታ ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት የሚያደርጉ ሲሆን በግብረሰናይ…

Read More

የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI) ጋር በመተባበር በዘጠኙም ወረዳ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ወጣቶ በስራ ክህሎት እና ኢንተርፕሪንረየርሺፕ ስልጠና ሰጠ::

የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI)ጋር በመተባበር ባለፉትአመታት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎችን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን ድርጅቱ ለወጣቱ የስራ እድል ለመፍጠር በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙም ወረዳ አስተዳደሮች ለ 80 ወጣቶችን በስራ ክህሎት እና ኢንተርፕሪንረየርሺፕ ስልጠና ሰቷል፡፡ በስልጠና መድረኩ ማጠቃለያ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺየቲቭ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግርማ ቱፋ…

Read More

ባለፍት ጊዜያት ወጣቶችን ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ::

የድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እና የ 2017 ግማሽ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል ። በዚሁ መድረክ ላይም የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ካሊድ መሀመድ በተለይም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ ወጣቶች በስፋት እንዲሳተፍ በማድረግ እውቀታቸውን ፣ ጉልበታቸውን እና ክህሎቶቻውን ለማህበረሰብ እድገት እንዲሁም ለሀገር እድገትና ብልፅግና ያበረክቱ ዘንድም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ከሚገኙ ባሀለብት አቶ ሰኢዶ ሀሰን ጋር በመተባበር በበጎ ፍቃድ የአረጋውያን ቤት እድሳት ያስገነባውን ቤት አጠናቆ በዛሬው እለት ለባለቤቶቹ አስረክቧል::

በዚህም በርክክብ ስነ-ስርአቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን በመገኘት ለባለቤቶቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት በማስተላለፍ፤ አቅመ ደካማ ወገኖችን በርብርብ ማገዝ ከፍተኛ የሆነ የህሊና እርካታ እንዳለው ገልፀዋል። አቶ ገበየሁ አያይዘውም ቤቱ በጥራትና በፍጥነት ታድሶ መጠናቀቁን ጠቁመው ሁሉም የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህልን ማዳበር ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ቤት የተገነባላቸው አቅመ ደካማ ወገኖች በበኩላቸው…

Read More

የከተማችን አሽከርካሪዎች አመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በአል ለማክበር ወደ ከተማችን ሚመጡ እንግዶች በጥሩ ስነምግባር እና በተቀመጠው ታሪፍ ብቻ ሊያገለግሉ እንደሚገባ ተጠቆመ።

በአስተዳደሩ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን የመንገድ ደህነነት እና መድህን ፈንድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ይህነኑ ለመቆጣጠር በሙሉ አቅሙ ባለሙያዎቹን አሰማርቶ እየሰራ እንደሚገኝ አስታውቋል። የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ኢንጅነር ሁሴን ጀማል በከተማ መውጫ ደንገጎ መስመር እንደሁም ትናንት ማምሻ በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ጣቢያ የድሬደዋ ጣቢያ በመገኘት የታሪፍ ቁጥጥር ሂደቱን ተመልክተዋል። ከመልካጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ ጋር በመቀናጀት በጣቢያው ለሚገኙ የታክሲ ማህበር አባላት ግንዛቤ…

Read More