“ቃንቄ ከኢንሳ” በሚል ርእስ በኢስማኢል መሐመድ የተጻፈው የዙርጂ በከልቻ የሙዚቃ ባንድ ምስረታ እና የአፍረን ቀሎ የኦሮሞ የባህል ማእከል ምስረታ ጅማሮንና የዘመኑን ታጋዮች አስተዋጾ የሚያወሳ የታሪክ መጽሃ ተመረቀ ፡፡

በመጽሃፉ ምረቃ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር “ቃቄ ከኢንሳ “ በሚል ርእስ ለአንባቢያን የቀረበው ይህ መጽፍ በወቅቱ አፍረን ቀሎ የባህል ቡድን በሚል የሽፋን ስያሜ የተመሰረተው ቡድን ኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆኑ የሶማሌ ወንሞችና ሌሎች ብሔር ብሔረሶችንም ጭም በአንድነት በማሰባሰብ የወቅቱን ጭቆና ኪነትን እንደማታገያ ስልት በመጠቀም ለመታገል የተሰባሰቡትን የትግል ታሪክና ታጋዮች ታሪክ “ ማን…

Read More

በኢትዮጲያ የቻይና አንባሳደር ቼን ሀይ የተመራ የህክምና ቡድን ለድል ጮራ ሆስፒታል ለድንገተኛ ህክምና የሚውሉ መዳኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ::

ልኡክ ቡድኑ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆንም የድል ጮራ ሆስፒታልን ጎብኝቷል። በዚህም በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለተበረከተው ድጋፍ በማመስገን በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ በበኩላቸው ድጋፉ ለሆስፒታሉ ተገልጋዮች ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ጠቁመው፤ በቀጣይም የሁለቱ…

Read More

አቅመ ደካማ አረጋውያንን ለመደገፍ አላማ ያደረገ የሩጫ ውድድር በድሬዳዋ ተካሄደ

“እናትና አባቴን ለመደገፍ እሮጣለው” በሚል መሪ ሀሳብ ለ9ኛ ጊዜ የዳዊት አረጋዊያን መርጃ ማዕከልከአስተዳደሩ የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሩጫ ውድድር ተካሄደ። መነሻውን እና መድረሻውን ምድር ባቡር ያደረገው የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በየ ዓመቱ አረጋውያኑን ለመደገፍ አላማ ያደረገ ሲሆን የዘንድሮ ውድድርም በቅርቡ ሂወቱን ላጣው እንድሁም ለበርካታ አመታት ይህን መርጃ ሲረዳ ለቆየው ለዶክተር አቤል መልካሙ…

Read More

በድሬዳዋ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ እየተካሄደ ነዉ

በድሬዳዋ አስተዳደር “እናት እና አባታችንን ለመደገፍ እንሩጥ” በሚል መሪ ሀሳብ ታዋቂ አትሌቶች እና በርካታ ህብረተሰብ የተሳተፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ እየተካሄደ ነዉ። ዳዊት አረጋውያን መርጃ ማዕከል ከወጣቶች ና ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈትያ አደን…

Read More

ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለሀገራዊ አንድነትና ሠላም በሚል ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ተከታታይነት ያለው የኪነጥበብ ፌስቲቫል ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በድሬደዋ ተከናወነ።

የኪነጥበቡ ፌስቲቫሉ መዘጋጀት ዋና አላማ ሠላምን፣ አንድነትን፣ ህብረብሄራዊትን፣ የፍቅርንና መቻቻልን ብሎም ሀገራዊ መግባባትን በኪነጥበቡ ዘርፍ ለማህበረሰቡ ጥልቅ መልዕክት ለማስተላለፍ መሆኑ ተገልጿል። በድሬደዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የተዘጋጀውና የኮሚሽኑ ታቃፊ የኪነጥበብ ክበባት የተሳተፉበት የኪነጥበብ ፌስቲቫል በሚቀጥሉት ስድስት ወራት በተለያዩ መርሀ ግብሮች በዘጠኙ ቀበሌዎችና በአራቱ ክላስተሮች ተግባራዊ እንደሚሆን ተጠቁሟል። በኪነጥበቡ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት…

Read More

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር ያስገነባቸውን 9 የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረከበ

በዚህም በምርቃት መርሀ-ግብሩ የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በድኦ በመገኘት ቤት ለተገነባላቸው ወገኖች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ አቅመ ደካማ የሆኑ ወገኖችን በማገዝ እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህልን ማዳበር እንደሚገባ ተናግረዋል። ቤቶቹ ተገንብተው እንዲጠናቀቁ ትብብርና ድጋፍ ላደረገው የድሬዳዋ አስተዳደርም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በበኩላቸው…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ለገጠር መንገዶች ልዩ ትኩረት ሰቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገለፀ::

በዚህም ለበርካታ ጊዜያት የህዝብ ጥያቄ የነበሩ በአሰሊሶ ክላስተር የአሰሊሶ ሁላሁሉ የ8.5 ኪ.ሎ ሜትር መንገድ እንዲሁም የገደንሰር የ6.5 ኪ.ሎ ሜትር የመንገድ ጥገና ስራዎች መፈታታቸውን በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በመስክ ተመልክተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ግንባታና ጥገና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ያሲን አህመድ በአሰሊሶ ክላስተር…

Read More

የቻይና በኢትዮጲያ አንባሳደር የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ገባ

ልኡክ ቡድኑ ወደ ድሬዳዋ የመጣበት ዋነኛ አላማ የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት ለማጠናከር ሲሆን፤ በቆይታውም በነገው እለት በድል ጮራ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ከነገ በስትያም ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ጋር በትምህርት እንዲሁም በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ አብሮ ለመስራትና ግንኙነትን ለማጠናከር ውይይት የሚያደርግ ይሆናል። ልኡክ ቡድኑ ኢትዮ ጁብቲ ምድር ባቡር ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር…

Read More

በሀሪፍ ድሬና የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በድሬዳዋ ከተማ ከታህሳስ 26- ጥር 4 በሚደረገው ሀሪፍ ድሬ ሀገር አቀፍ የ2017 የብስክሌት ውድድር የወለወዋሎ አዲግራት አዲስ መድሃኒት ፋብሪካ ክለብ ብስክሌተኞች በግልና በቡድን የበላይነትን በመያዝ የመጀመሪያውን ቀን ውድድር አጠናቅቀዋል ፡፡

የመክፈቻ ውድድሩ በማውንቴን ብስክሌት ታዳጊ የፕሮጄክት ተወዳዳሪዎች 15.4 ኪ/ሜትር በሚሸፍን የ7 ዙር ውድድር የተጀመረ ሲሆን ይሳኮር ፍሬው፣ አቤኔዘር አለሙ እና ምህረት ሞገስ ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ውድድራቸውን አጠናቅቀዋል፡፡ በሰላሳ ስድስት ዙሮች 79.2 ኪ/ሜትር በሚሸፍነው ውድድር በቅርቡ የተመሰረተው ቶቶ ብስክሌት ክለብን ጨምሮ፣ ድሬዳዋ ከነማ፣ ድሬዳዋ ፖሊስ፣ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፣ አዲስ አበባ እና የትግራዮ ወልዋሎ አዲግራት…

Read More

ድሬ ማይክሮ ፋይናስ የብድርና ቁጠባ ተቋም የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት ባንክ ተደራሽ የማያደርጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በድሬዳዋ አስተዳደር 02 ወረዳ ሀሎሌ መንደር 8ኛ ቅርንጫፉን ከፍቶ አስመርቋል ።

በቅርንጫፉ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሐመድ እንደገለፁት ተቋሙ ባንክ ተደራሽ የማያደርጋቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችና ሴቶችን ተጠቃሚ በማድረግ ረገድ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ የሚገኝ ተቋም መሆኑን ገልጸዋል ። ኃላፊዋ አያይዘውም ተቋሙ በዘርፉ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ መስራት እንዳለበት አብራርተዋል ። የድሬ ማይክሮ ፋይናስ የብድርና ቁጠባ…

Read More