ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ መላዉ ህ/ብ እያደረገ ያለዉን ሁሉን አቀፍ ድጋፍና አስተዋፆ አጠናክሮ ሊቀጠል እንዲሚገባ ተገለፀ

በድሬዳዋ በአስተዳደር ደረጃ የሰላም የዉይይት መድረክ የእዉቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሂዷል ። የተካሄደዉን የሰላም የዉይይት መድረክ የእዉቅናና ምስጋና መር ግብር በይፋ የከፈቱት የድ/ድ/አስ/ ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አብዱሰላም አህመድ መላ ህብረተሰቡን ዋንኛ ባለቤት በማድረግ ባለፉት ግዜያት በተሰሩ የሰላምና ፀጥታ ስራዎች ዛሬ ላይ ዘላቂ ሰላምን ማምጣት ተችሏል ነዉ ያሉት በእዚህም ድሬዳዋ በአላት ሰላም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት በዋሂል ክላስተር የመስክ ምልከታ አድርጓል::

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ 2017በጀት አመት የ 6ወር ስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዋሂል ክላስተር በመገኘት የመስክ ምልከታ አድርጓል። በዚህም ከክላስተሩ አመራሮች ጋር በተደረገው ውይይት የክላስተሩን የ6ወር እቅድ አፈጻጸም፣ የሰላምና የጸጥታ ስራዎች ፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ፣ ሰው ተኮር በሆኑ ጉዳዮች ላይ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎችን ማለትም የአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት፣…

Read More

በክህሎትና በተግባር የዳበረ ስራ ፈጣሪ ብቁ ዜጋ የማፍራት ስራ እየተከናወነ ነው” የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ኮሌጅን በቴክኖሎጂ በማዘመን ጥራት ያለው ትምህርት እና ስልጠና በመስጠት የፈጠራ ክህሎት ያለው የሰለጠነ ዜጋ በማፍራት በኩል በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ሰልሀዲን አብዱልሃሚድ ገለጹ። የኮሌጁ ዲን ይሀን ያሉት የዘርፉን ዕቅድ ለማሳካት የተሰሩ ስራዎችና በተገኙ ውጤቶች ዙሪያ የኮሙኒኬሽን ና የህዝብ ግንኙነት አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማስቻል በተዘጋጀ መድረክ ላይ ነዉ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የሞዴል ኢንተርፕይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በዛሬው እለት ተከፈተ

#DGC ታህሳስ 23/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ከዘጠና በላይ ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ እና ባዛር በዛሬ እለት በይፋ ተከፍቷል። የሞዴል ኢንተርፕይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛርን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር የስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ናቸው። አቶ ሮቤል ቢሮው የንግድ አውደ ርዕይና ባዛሮችን በማዘጋጀት ኢንተርፕራይዞቹን ከደንበኞቻቸው ጋር የገበያ ትስስር እንዲፈጥሩ ከማስቻል ባለፈ የገበያ ዋጋን በማረጋጋት የድርሻቸውን…

Read More

ኤች አይቪ ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ስራዎች እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

#DGC ታህሳስ 23/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኤች አይቪ ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ የትምህርት ቤት ሚኒ-ሚዲያ ሚና ማጎልበቻ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በዛሬው እለት ተሰጥቷል። በዚሁም የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ኤች አይቪ ኤድስን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ በርካታ…

Read More

በእግር ኳስ ሜዳ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ::

የእግር ኳስ ውድድር ለግጭት መንስኤ በመሆን የእርስ በእርሳ እና የመንደር የአካባቢ ግጭቶች ሲከሰቱ ይስተዋላሉ ይህን ችግር ስር ስዶ በቀጣዩ ትውልድም እንዳይደገም ወጣቱን የማወያየትና ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር የመግባባ ሰነድ በመፈራረም ስራዎችን መስራት እንደሚገባም ተገልፃል፡፡ የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI)ጋር በመተባበር ላለፉት አመታት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎችን ሲያከናውን…

Read More

በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ቡድን በሲቲ ዞን በሽንሌ ወረዳ የአብዲ ፋራህ የዶሮ እርባታ እና ዋቢ ግሩፕ ማርብል እና ግራናይት ፋብሪካ ፕሮጀክቶችን በዛሬው እለት መርቀዋል::

በምረቃ መርሀግብሩም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ተገኝተው ባደረጉት ንግግር በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን የተመረቁት የልማት ፕሮጀክቶች በተለይም ለድሬዳዋ አስተዳደር ግብአት በመሆን አብሮ በማደግ በመልማት የህትማማች እና ወንድማማችነትን ይበልጥ የሚያጠናክሩ መሆኑን ተናግረዋል። የድሬዳዋ አስተዳደርም የሶማሌ ክልል ለሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች ከጎን በመሆን በአስተዳደሩ ካሉት ከደረቅ ወደብ፣ ከኢንዱስትሪ ፓርክ ጋር በማስተሳሰር በጋራ ለመልማት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም ከንቲባ…

Read More

በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ቡድን ድሬዳዋ ገባ::

የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር በክቡር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ቡድን ድሬዳዋ የገባው በሶማሌ ክልል በሽንሌ ሲቲ ዞን የተጠናቀቁ የልማት ስራዎችን ለማስመረቅ እና ለመጎብኘት መሆኑ ተገልጿል። ልዑካን ቡድኑ ድሬዳዋ አለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣ምክትል ከንቲባ ናየንግድ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ እና የአስተዳደሩ…

Read More

ከፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል፦ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)::

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ እና ሌሎች የሀገሪቱ የስራ ሃላፊዎች ጋር በወደብ አጠቃቀም እንዲሁም በሌሎች የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ተናገሩ። በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ሚኒስትሩ ከጅቡቲ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥ የጉብኝቱ ዓላማ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ለማድረግ ነው። ኢትዮጵያና ጅቡቲ…

Read More