የመደመር ትውልድ ቤተ-መፅሀፍት ግንባታ ፕሮጀክት በስራ ሂደቱ ከ2 መቶ በላይ ለሆኑ ዜጎች ቋሚና ጊዜአዊ የስራ እድል ፈጥሯል
የኢፌድሪ ማዕድን ሚኒስትር ክቡር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ሲገኝ የመደመር ትውልድ የቤተ መፅሀፍት ግንባታ ፕሮጀክት የስራ ሂደትንም ተመልክተዋል። በዚህም ቤተ-መፅሀፍቱ ዘመናዊ በሆነ መልኩ በጥራትና በፍጥነት የግንባታ ሂደቱን እያከናወነ ሲገኝ ሲጠናቀቅም ለዩኒቨርስቲ፣ ለ ቲቪኢቲ፣ ለሀይስኩል እንዲሁም ከኤለመንተሪ/…


