#ዜና | በድሬዳዋ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።
የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ በዛሬው ዕለት የ201 7 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቶች ቅኝት በማድረግ ጭምር በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን በቢሯቸውም መግለጫ ሠጥተዋል። አቶ አቡበከር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መከፈት አስመልክቶ በሠጡት መግለጫ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት ምዝገባዎች በአብዛኛው በመጠናቀቃቸው የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዛሬ መስከረም 7 በይፋ መጀመሩን ገልጸዉ በትምህርት ሴክተር የተሰማሩ…


