የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳዳር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት በአሁን ሰአት የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በዚሁ የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ።

Read More

#ድሬዳዋ ልትመክር ነው!!!

ከነገ ሰኞ ነሐሴ 6 / 2016 እስከ 12/2016 ዓ.ም ባሉ ተከታታይ ቀናት፥ በድሬዳዋ አስተዳደር አጀንዳ የማሰባሰብ ምክክር መድረክ፥ በኮንጎ ሜዳ የወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ መሰብሰቢያ አዳራሽ ነገ ጠዋት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ መካሄድ ይጀምራል ። በውይይት መድረኩም፦ -የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች -በከተማ አስተዳደሩ ላይ የሚገኙ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች -የሶስቱ የመንግስት አካላት ተወካዮች – የተለያዩ ተቋማት -የ…

Read More

የመገናኛ ብዙኃን የተረጂነት አስተሳሰብን በመለወጥ ዜጎች ሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል ተረጂነት ሃገራዊ ክብርንም የሚነካ መሆኑን በማስረዳትና ግንዛቤ በመፍጠር በኩል ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሎባችኋል፡፡

ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ ላይ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላይ ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት የሰብአዊ ድጋፍ ጠባቂነት አመለካከትን መየቀር ማንም የሚወስደው ኃላፊነት ሳይሆን የመገናኛ ብዙኃንና የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ኃላፊነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም፣ሐብት ያላት ሃገር…

Read More

ተደራሽነቱን በማስፋትና የአባል ቁጥሩን በማብዛት ተፎካካሪ ለመሆን እንደሚሰራ የኛ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ገለፀ ።

ማህበሩ 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን አካሂዷል። በጉባኤው የማህበሩ 2016 ዓም የስራ አፈፃፀም ፣ የኦዲት ሪፖርት እንዲሁም የ2017 ዓ.ም እቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በ2016 ዓ.ም ከ76 ሚሊየን ብር በላይ ለአባላቱ በብድር ያስተላለፈ ሲሆን ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን ፣ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ በተለያዩ መንገዶች ገቢ መገኘቱን ፣ አጠቃላይ የሃብት መጠኑም 77 ሚሊየን ብር በላይ መደርሱ…

Read More

“በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ለሀገራችን ወርቅ በማግኘት ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርጓል። ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ!”

ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ፥ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ማራቶን 1ኛ በመውጣቱ የተገኘው የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳሊያ… በእስካሁኑ የፓሪስ ኦሎምፒክ ውጤት ያዘነው ልባችንን በደስታ ያስፈነጠዘ፥ መላው ኢትዮጵያዊያንን በስሜት አንድ ያደረገ፥ ውብ ሰንደቅ ዓላማችን በአለም አደባባይ ከፍ እንድትል ያስቻለ፥ እጅግ ጣፋጭ ድል ነው። እንኳን ደስ አለን! የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሀር

Read More

በድሬዳዋ በአሸዋ የገበያ ስፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ 1.7 ቢሊዩን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ

ሰኔ 25 ከጠዋቱ 1ሰዓት በድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ስፍራ በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ 1.7 ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። አደጋው በደረሰ ሰዓት የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር የአስተዳደሩ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ጨምሮ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፣የጸጥታ መዋቅሩ፣…

Read More

የኮሪደር ልማት በዋናነት የዋና ዋና መንገዶች አካባቢን የማልማት እንዲሁም ፅዱና ውብ የማድረግ ስራ የሚሰራበት ፕሮጀክት መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ተናገሩ

በድሬደዋ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ዓላማና አስፈላጊነት ዙሪያ ከወረዳ 02፣ ከ03 እና 04 ነዋሪዎች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የድሬደዋን ብልፅግናና ዘመናዊ ከተማነት በላቀ መልኩ ለማስቀጠል በርካታ የልማት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የተናገሩ ሲሆን የኮሪደር ልማት በዋናነት የዋና ዋና መንገዶች አካባቢን ማልማት እንዲሁም ፅዱና ውብ የማድረግ ስራ የሚሰራበት…

Read More

ከሰኞ ነሀሴ 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት የሚቆይ የምክክር እና የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ እንደሚካሄዱ ተገለፀ

የኢትዮጲያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሰኞ ነሀሴ 6/2016 እስከ ነሀሴ 12/2016 ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር እንዲሁም የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ የሚያካሄድ ሲሆን ይህንንም አስመልክቶ የኢትዮጲያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሀመድ ድሪር በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከፊታችን ሰኞ አንስቶ በሚካሄደው የምክክር እና የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ላይም የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ፣…

Read More

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ምክንያት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ የለም ብለዋል።

ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ በመግለጫቸው ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል ተከታዩቹ ይገኙበታል። ማሻሻያው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ የሁለተኛው መካከለኛ ዘመን መርሃ ግብር ምሰሶ የሆኑ አራቱን መሰረታዊ ጉዳዮች ማለትም፦ 1) በሀገሪቱ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታን መፍጠር 2) የንግድ ስራዎችን የሚያሳልጡ የሚያቃልሉና ውጤታማነትን የሚያሻሽሉ የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢን ማሻሻል 3) የዘርፎቹች ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን የማሳደግ እና የመንግስት የማስፈጸም አቅምን…

Read More

ኢትዮጵያ በታምራት ቶላ አማካይነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ 1ኛ በመውጣት ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል። ከ2 ዓመታት በፊት በአሜሪካ ኢዩጂን በተደረገው የዓለም ሻምፒዮና የርቀቱ አሸናፊ የነበረው ታምራት፤ ከ21 ኪሎ ሜትር ጀምሮ ውድድሩን በልዩነት እየመራ በማጠናቀቅ ነው የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነው።

Read More