የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በአስተዳደሩ በስፋት እየተተገበረ መሆኑ ተገለፀ
በድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ሊግ አስተባባሪነት የሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እንዲሁም የሴቶች አደረጃጀት በጋራ በመሆን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ጊቢ ውስጥ አከናውነዋል በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ\ሮ ፈቲህያ አደን በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የአረንጓዴ…


