የሰቆጣ ቃል ኪዳን የሀገር በቀል መፍትሔ ውጤታማ ማሳያ መሆኑ ተገለፀ::
የሰቆጣ ቃል ኪዳን የመቀንጨር ችግርን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት በመንግስት ባለቤትነት የሚተገበር፤ የሀገር በቀል መፍትሔ ውጤታማ ማሳያ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት “የኢትዮጵያ ምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን፣ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃል ኪዳን እንዲሁም የማኀበረሰብ አቀፍ ጤና መድን የ2016 ዓ.ም አፈፃፀም እንዲሁም የ2017 ዓ.ም ዕቅድን ገምግመናል” ብለዋል፡፡ የዜጎችን…


