የካቢኔ ውሳኔዋች
የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ከሰአት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዋች ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። 1ኛ:- የከተማ ወረዳዎች አደረጃጀት ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። 2ኛ:- የከተማ መሬት ይዞታ አገልግሎቶች ተመን ማሻሻያ ላይ ካቢኔው ተወያይቷል። 3ኛ:- የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት ማቋቋሚያ ደንብ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። በመጨረሻ ካቢኔው በመሬት እና መሬት ነክ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የድሬዳዋ…


