በወረዳ 03 በማህበሰሰብ ተሳትፎ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን የማስተዋወቅና በቀጣይ የ2018ዓም የሚከናወኑ የካፒታል ፕሮጄክቶችን የሚቆጣጠሩ አብይ ኮሚቴዎች ምርጫ ተከናወነ

በከዚራ በዲፖና በነበርዋን የተከናወኑ ከ2016 እስከ 17ዓም የታቀዱ ሶስት ፕሮጄክቶች ቢሆኑም ከእቅዱ የጸደቀውን ተተኪ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ያለውን የውሃ መውረጃ ጂች ችግር እና የጎርፍ አደጋ ስጋት ተጋላጭነትን ለመቅረፍ የተሰራው ስራ ዘጠና አምስት ከመቶ በላይ የደረሰና የህብረተሰቡን ችግር ማቃለል የተቻለበት መሆኑ ተጠቅሷል። በ2017 ዓም የታቀዱ ፕሮጄክቶች በበጀት እጥረት ሳቢያ ሳይጸድቁና ሳይከናወኑ መቅረታቸውም ለህብረተሰቡ በቀረበው ሪፖርት…

Read More

“በመትከል ማንሠራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ::

7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተከትሎ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት፣የድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ከወጣቶች እና ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ ችግኞችን ተክለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩም በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የሀላፊ ልዩ አማካሪ እና የአስተባባሪ ኮሚቴ አባል አቶ ዮናስ ጥግነህ እንደገለጹት እንደ ሀገር በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን እንደ አስተዳደር 1.5 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ

እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን አሁን ባለው የጂኦ ፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ስለሚከበርበት መንገድ ተመልክቷል፡፡ በመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ለመድረስ እየተደረገ ስላለው ጥረትም ገምግሟል። በዓለማችን ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ጂኦ ፖለቲካዊ…

Read More

የካብኔ ውሳኔ

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔ አሳልፋል የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአስተዳደሩ እየተሰሩ ባሉ የልማት ስራዋች ፣ከክረምቱ ወር ጋር ተያይዞ ወረርሽኝ እንዳይከሰት መሰራት ስላለባቸው ስራዋች፣መሶብ የአንድ መአከል አገልግሎት እና በመሬት እና መሬት ነክ አጀንዳ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል 1ኛ,በዛሬው የካብኔ ስብሰባ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዋች ያሉበት ደረጃ ገምግሞ በተያዘላቸው እቅድ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት በወረዳ 04 እና 05 የአረጋውያን የቤት እድሳት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ

በ 2017 የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በርካታ ሰው ተኮር እና ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለትም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በወረዳ 04 እና 05 የአቅመ ደካማ አረጋውያን ቤት እድሳት መርሃ-ግብርን የጽ/ቤቱ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጀምሯል። በዚህም በወረዳ 04 የሚገነባው ቤት የሀጂ በክሪ ቤተሰብ ከከንቲባ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር…

Read More

የካብኔ ውሳኔዋች

#የድሬደዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ሃምሌ 21 2017 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፦ የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ሃምሌ 21 2017 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ፣ በምርት አቅርቦትና የገበያ መረጋጋት ስራዎች እንዲሁም በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሰተላልፏል። 1ኛ :-የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ጋር በተያያዘ እንደ አስተዳደር 1.5…

Read More

የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ በመሬት አጠቃቀም፣በግብርና፣ በልማት እንዲሁም በገጠር ፋይናንስ ተደራሽነት ዙሪያ ቁልፍ የፖሊስ ሪፎርም በማድረግ ምርታማ፣ አካታችና ዘላቂነት ያለው የምግብ ሥርዓት ለመፍጠር መሰረት ጥሏል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የአስተዳደሩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሰብዓዊ ተልዕኮ እንዲሳካ ላበረከቱት የላቀ አበርክቶ ዕውቅና ተሰጣቸው።

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሐር አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሰብዓዊ ተልዕኮ እንዲሳካ ላበረከቱት የላቀ አበርክቶ ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አበራ ቶላ ለድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከማህበሩ የበላይ ጠባቂ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የተበረከተና አስተዳደሩ ለድሬዳዋ የቀይ መስቀል ላደረገው ድጋፍ የተዘጋጀውን እውቅና ማረጋገጫ አስረክበዋል ። የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሀር ማህበሩ ለሰጣቸው…

Read More

በሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በጅጅጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

ሴንተር ፎር ሪስፖንሲብል ኤንድ ፒስፉን ፖለቲክስ ከሂራድ ፐብሊክ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ጋር በመቀናጀት ያዘጋጁት “የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞቾ ሚና በግጭት መከላከል እና ሰላም ግንባታ በዲጂታል ዘመን” በሚል መሪ ሀሳብ የምክክር መድረክ በሱማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ መሀሙድ በተለያዩ አለመግባባቶች የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማረጋጋት ሚዲያ ያለው…

Read More

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ የጣሊያን ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ እንዲሁም የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ተገኝተዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ፣ የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ፣ የዓለም…

Read More