የወረዳ 3 አስተዳደር የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት እቅድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ገመገመ

የወረዳ 3 አስተዳደር የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት እቅድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ገመገመ በተጠናቀቀው 2017 በጀት አመትም የወረዳው ህብረተሰብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች መሠራታቸው ተገልጿል። በወረዳው በስራ እድል ፈጠራ የኑሮውድነትን ለመቀነስ በቅዳሜ እና እሁድ ገበያ በከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ አንጻር የአካባቢውን ሰላም ና ጸጥታ ከማስፈን እንዲሁም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ እያከናወናቸው የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል::

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ-ግብር በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ሲገኝ በዛሬው ዕለትም በቁጥር ሁለት ዳዊት አረጋውያን መርጃ ማዕከል በመገኘት የችግኝ ተከላ እንዲሁም የምግብ ግብአት እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። በመርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በበጎ ፍቃድ አገልግሎት…

Read More

በክረምት በበጎ ፍቃድ ስራዎች እርስ በእስ መረዳዳትና መተጋገዝ እንደሚገባ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት አስተዳደር በመገኘት በ2017 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የችግኝ ተከላ፣ የደም ልገሳና ለታራሚ ሴቶች የንፅህና መጠበቂያ እንዲሁም ልጆች ላላቸው ታራሚዎች የህፃናት ምግብ ድጋፍ አድርጓል። በመርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ በ14 በተለዩ የክረምት የበጎ ፍቃድ መስኮች ማህበረሰቡን…

Read More

በአስተዳደሩ የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርም ትግበራን ውጤታማ በማድረግ የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ድሬዳዋን እውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

ከሀገራዊ የሪፎርም አቅጣጫዎች መካከል አንዱ በሆነው የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ትግበራ እንደሀገር ዲጂታል ሲቪል ሰርቪስን ለመገንባትና የመንግስት ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ፣ ጥራት ያለው፣ ፍትሐዊ እና ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ በርካታ ጥረቶች በመደረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በዘርፉ የተጀመሩ ጥረቶች የሚሳኩ ስለመሆናቸው ማሳያ ይሆን ዘንድ በፌዴራል ደረጃ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢንሼቲቭ የሆነው መሶብ ዲጂታል…

Read More

አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን አበረታች ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ማጠቃለያ ሪፖርት እና የ2018 በጀት አመት እቅድ ዝግጅትን አስመልክቶ ከፈፃሚዎች ጋር እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የመልካም አስተዳደርና የቅሬታ አፈታት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰዓዳ አዋሌ በ2017 ዓ.ም የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዮችን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣ የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጐ ፈቃድ አገልግሎት መርሀግብር በ06 ወረዳ የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣ የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጐ ፈቃድ አገልግሎት መርሀግብር በ06 ወረዳ የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ ። በፅዳት ዘመቻው የሴፍቲኔት ሰራተኞች ፣ የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላትና የወረዳው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። በፅዳት ዘመቻው ማጠቃለያ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ መርሀግብሮች አካሄዱ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ መርሀግብሮች አካሂደዋል ። የ2017 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ የድጋፍ ስራዎች እየተካሄደ ይገኛል። የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት በክረምት በጎፈቃድ አገልግሎትን የችግኝ ተከላ እና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ የአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት…

Read More

‎ሀገርን የሚወድ ሁሉ በበጎ ፍቃድ እና በአረንጓዴ አሻራ ስራ ላይ በመሳተፍ የዜግነት ድርሻቸውን መወጣት ይገባል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ ጥሪ አቀረቡ።

‎በድሬዳዋ አስተዳደር ግንባታና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ሰራተኞች እና የዘርፉ ባለሞያዎች የአረንጎዴ አሻራ መርሃ ግብር በማሪያም ትምህርት ቤት አከናውነዋል። ‎በዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር 7 መቶ ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቀዶ እየተሰራ ነው። በድሬዳዋ አስተዳደር የዚሁ አንድ አካል የሆነው የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በድሬዳዋ አስተዳደር ግንባታና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ሰራተኞች እና የዘርፉ ባለሞያዎች እና ባለድርሻ አካላቶችን ባሳተፈ…

Read More

በመደመር መፅሀፍ ሽያጭ ድሬዳዋ ከተማ ላይ የተሰራው እምርታ ቤተ-መፅሀፍ ለነዋሪዎች የንባብ ባህል መዳበር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በተፃፈው በመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ እንዲሁም በአስተዳደሩ ድጋፍ ዘመናዊና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የተገነባው እመርታ ቤተ-መፅሀፍ አሁን ላይ የግንባታ ሂደቱ እንደተጠናቀቀና በቅርቡ ተመርቆም ለነዋሪዎች ክፍት እንደሚሆንም የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወንደሰን አባይ ተናግረዋል። ቤተ-መፅሀፉ በአንድ ጊዜ አንድ ሺ የሚሆኑ ተጠቃሚዎችን ማስተናገድ እንደሚችል የጠቆሙት አቶ ወንደሰን አገልግሎት መስጠት ሲጀምርም…

Read More

የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ለአቅመ ደካማ ወገኖች የሚውል ድጋፍ አደረጉ

” በጎነት ለኢትዮጲያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሀሳብ በኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ድጋፍ አድርጊነት እንዲሁም በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት ወሰን ተሻጋሪ የክረምት ንቅናቄ በጎ ተግባር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩም የፅዳት ዘመቻ እንዲሁም የችግኝ ተከላ የተካሄደ ሲሆን የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍም ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችን እንዲሁም ለተማሪዎች የሚሆኑ…

Read More