በድሬዳዋ አስተዳደር የለሊት ታክሲ አሽከርካሪ ወጣቶች የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ::
በአስተዳደሩ በለሊት ታክሲ አሽከርካሪ ማህበር ከተቋቋመ አምስት አመታትን ያስቆጠረና ከአምስት መቶ በላይ ወጣቶችን ያቀፈ ማህበር ነው ። ማህበሩ ከሚሰጠው የለሊት ታክሲ ከማሽከርከር አገልግሎት በተጨማሪም ከተማዋ በለሊት ሰላሟ እንዲጠበቅ ከፀጥታ አካላት ጋር በመስራት በበጎ ፍቃደኝነት የደም ልገሳ 14 ጊዜ በመለገስ ማህበራዊ ሀላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። በዛሬው እለትም በድሬዳዋ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ በመገኘት ከ350 በላይ የማህበሩ አባላት ደም…


