ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ብለዋል።
“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ በተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኛ የብልፅግና ፓርቲ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በ01 ፣ 02 ፣ 03 እና 04 ወረዳዎች ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኛ የብልፅግና ፓርቲ አባላት የተዘጋጀው መድረክ ጥልቅ ውይይት ተደርጎበት በተዋረድ ያሉት አባላቶች የተሻለ ግንዛቤ በመያዝ እና ህዝብን ለማገልገል…
በድሬዳዋ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት ሴክተር ተቋማት ለብልፅግና ህብረት አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ። በመድረኩም የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፣ ማህበራዊ ብልፅግናን የሚያረጋግጡ ስራዎችን በውጤታማነት ማስቀጠል፣ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ውጤታማነትን ማረጋገጥ፣ ጠንካራ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ስራ መስራት፣ የጠንካራ ፓርቲ ግንባታን አጠናክሮ ማስቀጠል፣ የብሔራዊነት ገዢ ትርክት ግንባታን ማጠናከር፣ ውጤታማ የሰላም ግንባታ መስራት፣ የፍትህ ዘርፍ ውጤታማነትን ማሳደግ፣ የሀገር…
በ2ኛው የብልጽግና መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በወረዳዋች ለብልጽግና ህብረት አባላት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩም የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፣ ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ ሥራዎችን ውጤታማነት ማስቀጠል፤ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት፤የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ውጤታማነትን ማረጋገጥ፤ጠንካራ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን ስራ መስራት፤የጠንካራ ፓርቲ ግንባታን አጠናክሮ መቀጠል፤የብሔራዊነት ገዢ ትርክት ግንባታ ማጠናከር፤ውጤታማ የሰላም ግንባታ መስራት፤የፍትህ ዘርፍ ውጤታማነትን ማሳደግ፤የሀገር ግንባታ ማጠናከር፤ ነጥቦችን…
በድሬዳዋ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት ሴክተር ተቋማት ለብልፅግና ህብረት አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ መካሄድ ተካሄዶል። በዚህም በአስተዳደሩ የሚገኙ ሴክተር ተቋማት፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና ዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ፣ ጤና ቢሮ፣ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ፣ ሴቶች፣…
“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እየተሳተፉ ይገናሉ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር መድረኩ በዋነኝነት አመራሩ የፓርቲው አቅጣጫዎችንና ውሳኔዎችን በተሟላ መልኩ ለመፈጸምና ለማስፈጸም እንዲሁም ጥልቅ ግንዛቤ እና የጋራ አረዳድ እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ እንደሆነ ተናግረዋል።…
በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም በአስተዳደሩ የሚገኙ አመራሮች ተገኝተዋል። በአሁኑ ሰአትም በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ ሁለተኛ የብልፅግና…
በድሬዳዋ ከተማ 8.54 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በአምስት የተለያዩ ቦታዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል። እነዚህ ቦታዎች የፍሳሽ ማስወገጃ ሥራዎችን፣ የእግረኛ መንገዶችን ግንባታ፣ የብስክሌት መሥመሮችን፣ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶችን፣ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን እና የስፖርት አካዳሚ ግንባታን ያካትታሉ። ምንጭ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ባሳለፍነው ሳምንት ማካሄዱ ይታወሳል ፡፡ በጉባኤውም በአንደኛ መደበኛ ጉባኤ የተገቡትን ቃሎች ወደ ባህል ለመለወጥ የተሰሩና በቀጣይ በሚሰሩ ተግባራት ዙሪያ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም አስተዳደሩ ከዚህ ቀደም የነበረበትን የሠላምና የፀጥታ መደፍረስ ችግር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መቅረፍ መቻሉንና ድሬዳዋ ከዚህ…