ኢትዮጵያ በየዘመኑ ሲደርሱባት የነበሩትን ልዩ ልዩ ጫናዎች ተቋቁማ በከወነችው የዲፕሎማሲ ሥራ ከራሷ አልፋ ለአፍሪካውያንና ለሌሎችም ጥቁር ሕዝቦች ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክታለች፦ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ

የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በፓርቲው ሁለተኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በመግለጫቸው ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ከአንደኛው እስከ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ያሉትን ስራዎች መገምገሙን ገልፀዋል፤ በዚህም የተላለፉ ውሳኔዎች መኖራቸውን ጠቁመዋል። ሃላፊው በኢትዮጵያ በዲፕሎማሲና በውጭ ግንኙነት ዘርፍ የተገኙ ሀገራዊ…

Read More

ጠንካራ የፓርቲ ግንባታ እውን በማድረግ ለትውልድ የሚሻገር ዘላቂ ተቋማት ግንባታ ላይ ተጨባጭ ተግባራት እየተከናወኑ ነው ሱሉ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሃላፊ ኢብራሂም ዩሱፍ ገለጹ

ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ከአንደኛው እስከ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ያሉትን ስራዎች የገመገመ ሲሆን ያሳለፋቸው ትልልቅ ውሳኔዎች መኖራቸውን ገልጸው ከእነዚህ ውሰጥም የጠንካራ ፓርቲ እና የጠንካራ መንግስትን በተመለስተ ትኩረት በሚሹ ዕቅዶቹ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የጠንካራ ፓርቲ መኖር የተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት እንዲሁም የተሳለጠ የሕዝብ አስተዳደር ሥርዓት ለመፍጠር ቁልፍ ድርሻ አለው ብለዋል ። ለዚህም የፖሊሲ ወጥነት በመፍጠር በፌደራልና…

Read More

በደን ልማት፣ በጥምር ደን ልማትና በወንዝ ዳርቻ ልማት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ::

ማህበረሰቡ የተሻለ የተፈጥሮ ሃብት ያላት አገርን ለነገው ትውልድ የማስረከብ ኃላፊነቱን መወጣት እንደሚገባው ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በመንግስትና በአጋር ድርጅቶች በጋራ እየተከናወነ በሚገኝው የSUNCASA ፕሮጀክት በሚተገበርባቸው የገጠር ቀበሌዎች በደን ልማት፣ በጥምር ደን ልማትና በወንዝ ዳርቻ ልማት ለአመራሩ ባለሙያዎችና ነዋሪዎች የግንዛቤ ማዳበሪያ መድረክ አካሂዷል። የድሬዳዋ የአስተዳደር አካባቢ አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ…

Read More

የስራ ፈጣሪዎችን የእርስ በእርስ ትስስርና መደጋገፍ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

ከዚህ ቀደም ኦርቢት ኢኖቬሽን ሃብ ለዘላቂ የስራ ስምሪት በአንተርነርሺፕ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ፕሮግራም ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የስታርት አፕ የስራ ፈጠራ ዕድል ተጠቃሚ ወጣቶችን ያሰለጠነ ሲሆን፤ በዛሬው እለትም ስልጠናውን ለወሰዱ ስራ ፈጣሪዎች እና በአጠቃላይም በድሬዳዋ ከተማ ለሚገኙ ስራ የመፍጠር ፍላጎት ላላቸው ወጣቶቸ የእርስ በእርስ ትስስር መፍጠሪያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ…

Read More

በተፋሰስ ልማት ስራዎች የታዩ የህዝብ መነሳሳቶች በሌሎች የልማት ስራዎች መደገም እንደሚገባ ተገለፀ

በድሬደዋ አስተዳደር ከንቲ አቶ ከድር ጁሃር የተመራ ልዑክ በአስተዳደሩ በሚገኙ ስድስት የገጠር ቀበሌዎች የበጋ ወራት የተፈሰስ ልማት ያለበት ደረጃ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኘቱ የተደረገው በዋሂል ክላስተር ሃሎ ቡሳና ዱጁማ ፤በአሰሊሶ ክላስተር ገንደ ሪጌና ሁላሁሉል እንዲሁም በቢያዋሌ ክላስተር በለዋና ቃልቻ ቀበሌዎች ነው። በጉብኝቱ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንደገለፁት የተፋሰስ ልማቱ ስራዎች በከፈተኛ የህዝብ ተሳትፎ በተያዘላቸው እቅድ…

Read More

ልዩ መለያ ኮድ የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ

የደረሰኝ ህትመት አሰራር ሂደትን አስመልክቶ በትላንትናው እለት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የገቢ ዘርፍ አመራሮች ጋር በበይነ መረብ ውይይት የተደረገ ሲሆን፤በተለያዩ ምክንያቶች የገቢዎች ሚኒስቴር ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ ያላቀረቡ ግብር ከፋዮች መኖራቸውን ታሳቢ በማድረግ የህትመት ጥያቄ ማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እዲራዘም መወሰኑን…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ለቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ

በዓለማችን ላይ ሰፊ የሥራ ዕድል ከሚፈጠሩ ኢንዱስትሪዎች መካከል ቱሪዝም ዋነኛው ሲሆን በዚህም የሆቴል እና ሬስቶራንት ኢንዱስትሪ እንዱና ዋነኛው ነው ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሚካኤል እንዳለ ተናግረዋል፡፡ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ማጠቃለያ በመረሀ ግብሩ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሚካኤል ሀገራችንም የሆቴል ኢንዱስትሪን በማዘመን የቱሪሰት እርካታን በማሳደግና ቆይታቸውን በማራዘም የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን የመስህብ መሠረተ-ልማት፣ የማረፊያ እና…

Read More

38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን እንደሚሰጡት ይጠበቃል

38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከአንድ ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን የሰጡታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ከየካቲት 8 እስከ 9 2017 ዓ.ም የሕብረቱ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የአፍሪካ ህብረት ብሄራዊ የጉባዔ አመቻች ኮሚቴ አባል በመሆን ጉባዔው በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅና የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ…

Read More

ዲያስፖራው በአገሩ ሁለንተናዊ እድገት ተሳትፎ እንዲያሳድግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት የክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች የዲያስፖራ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤቶች የ2017 መጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማውን በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል። የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በመርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የዲያስፖራ አካላቶችን በማስተማር በድሬዳዋ አስተዳደር በኢኮኖሚው በማህበራዊ ጉዳዮች ተሳትፎ እንዲያደርጉ በርካታ ስራዎች መሠራታቸውን ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳሬክተር…

Read More

በትላንትናው እለተት የተጀመረው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ ሹመቶች እና ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቋል ምክር ቤቱ አንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብትም አንስቷል። በጉባኤውም ኢንጂነር ዑመር ደዋሌ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ፤ አቶ ተስፉ ፀጋ መራ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ፣ ኮማንደር መሐመድ…

Read More