የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ 300 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ተደረገ

ኑሮውን በአሜሪካ ሀገር ያደረገውና በተለያዩ ጊዜያቶች አቅመ ደካማ ለሆኑ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ የሚታወቀው ዘኪ መሀመድ የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ 300 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ የምግብ ፍጆታዎችን በዛሬው እለት ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ዘኪ መሀመድ…

Read More

የረመዳን ፆም ወር እና የአብይ ፆምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ተደረገ

የድሬዳዋ አስተዳደር የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የረመዳን እና የአብይ ፆምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 550 የማህበረሰብ ክፍሎች በ 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ወጪ የምግብ ፍጆታዎችን በዛሬው እለት ድጋፍ አድርጓል ። ድጋፍንም የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እና ከፍተኛ…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንትና የፅፈት ቤት ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ መስከረም አበበ የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ከተማ ገባ

ልኡክ ቡድኑ ድሬዳዋ ከተማ የገባው የሴቶች ክንፍ አደረጃጀትን ለመገምገም ነው። ልኡክ ቡድኑ ድሬዳዋ ከተማ ሲገባ በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- ቴድሮስ ልኡልሰገድ

Read More

የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀከት ለተፈፃሚነቱ በድሬደዋ አሰትዳደር በተለያዩ ዘርፎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል

ኘሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚቋቋመው የአርበቶና የከፊል አረብቶ አደር የመስክ ትምህርት ቤቶች በአመቻችነት ለሚያገለገሉ አስተባባሪዋች ሰልጠና ሰጠ ። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የቆላማ አካባቢ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በተለያዩ ክልሉች የአርበቶና የከፊል አረብቶ አደር የመስክ ትምህርት ቤቶች ያስመዘገበው ለውጦች በመታየቱ በድሬዳዋ አስተዳደር ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚቁቀሙ የአርበቶና የከፊል አረብቶ አደር የመሰክ ትምህርት ቤቶች አስተባባሪዋች በ4 ወረዳዋች ለሚገኙ ስልጠናው መዘጋጀቱን…

Read More

በድሬዳዋ ከተማ የጎዳና ላይ ልመናን እና ጎዳና ተዳደሪነትን እንዲሁም በጎዳና ላይ የሚከናወኑ አልባሌ ተግባራትን ለመከላከል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ

#DGC የካቲት 18/2017 በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነትን እንዲሁም የጎዳና ላይ ልመናን ለመቆጣጠር የሚደረጉ ድጋፎችን ለመወሰን የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀ ኃላፊ ወ/ሮ ሁክሚያ መሀመድ በድሬዳዋ ከተማ የጎዳና ተዳዳሪነትና የጎዳና ላይ ልመና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ገልፀው፤…

Read More

የኢፌድሪ ስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ በአቶ ሰለሞን ሶካ የተመራው ልዑክ ቡድን በአስተዳደሩ በቢዮአዋሌ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማናት ለመሸጋገር የተከናወኑ ተግባራቶችን ጉብኝት እያካሄደ ነው ።

በድጋፋዊ ጉብኝቱም ከተረጂነት ለመውጣት በሚደረጉት ጥረት ውስጥ በ5 ጉዳዮችመግባባት፣በማዘጋጀት፣በማጥራት፣በማቀናጃት እና በማሻገር ላይ የተከናወኑ ተግባራት ትኩረት ተደርጎ ምልከታውን እንደሚያካሂድ የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ ገልጸዋል። የቢዬአዋሌ ወረዳ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ያሲን መሀመድ በወረዳው ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር የተከናወኑ ተግባራቶችን እያቀረቡ ይገኛሉ። በጉብኝቱም የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ምክትል ና የፖለቲካ ዘርፍ…

Read More

የኢፌድሪ ስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ በአቶ ሰለሞን ሶካ የተመራው ልዑክ ቡድን በአስተዳደሩ በዋሂል ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማናት ለመሸጋገር የተከናወኑ ተግባራቶችን ጉብኝት አካሂዷል

#DGC የካቲት 17/2017 ጉብኝቱም በዋናነት በአስተዳደሩ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ተመልክቶ ድጋፍ ና ክትትል ለማድረግ ታስሳቢ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል ። በድጋፋዊ ጉብኝቱም ከተረጂነት ለመውጣት በሚደረጉት ጥረት ውስጥ በ5 ጉዳዮችበመግባባት፣በማዘጋጀት፣በማጥራት፣በማቀናጃት እና በማሻገር ላይ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ትኩረት ተደርጎ ምልከታው እንደሚካሄድ ፧የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ አስረድተዋል። በዚህም በዋሂል ወረዳ አስተዳደር…

Read More

የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ስራዎች ተጎበኙ

#DGC የካቲት 17/2017 የኮሪደር ልማት ስራዎች በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት እየተሰራ ሲሆን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራ የካቢኔ አባላት ቡድን እየተገባደደ የሚገኘውን የ 11 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተዟዙረው ተመልክተዋል ። በጉብኝቱ ወቅትም ከኮሪደር ልማት ስራ ተቋራጮች ጋር የተወያዩት ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት…

Read More

በፖለቲካ ሉኣላዊነት የተቀናጀነውን ድል በኢኮኖሚውም መድገም አለብን ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒሥቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ ገለፁ።

በሥራና ክሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ የተመራ የልኡካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር በወረዳ 08 እና ዐ4 የተሰሩ የከተማ ምግብ ዋስትና ሥራዎችን ገምግመዋል። ሚኒስቴር ድኤታው በፖለቲካ ሉኣላዊነት የተቀናጀነውን ድል በኢኮኖሚውም መድገም አለብን ሲሉ ገልፀዋል። ኢትዮጵያ ቀና ብላ እንድትሄድ ለማስቻል በሁሉም ዘርፍ ፍሬያማ ሥራ መሰራት አለበት ብለዋል። በተለይ በሴፍቲኔት ተረጂ የሆኑትን ግለሰቦች ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ማስገባት…

Read More

“በመጪው የረመዳን ወር ጾም ህዝበ ሙስሊሙ አቅመ ደካሞችን በመርዳት በጎ ተግባራትን በማከናወን ሊያከበር ይገባል” የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

የ1446ኛው የረመዳን ወር ፆም ከ6ቀናቶች በኃላ እንደሚጀምር ታውቋል፡፡ 30ኛው የምርኩዝ መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ መሻኢኾች ፣ኢማሞች፣ኡስታዞች በተገኙበት በተለያዩ የእስልምና ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በድምቀት ተከብሯል። በመርሀ ግብሩም የድሬዳዋ አስተዳደር የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ተወካይ ኡስታዝ አብደላ በንግግራቸው የምርኩዝ መድረክ ወደ ድሬዳዋ መምጣቱ እንዳስደሰታቸው ገልጸው ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ ለ1446 ዓ.ሂ የረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ…

Read More