ድሬዳዋን የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ ተችሏል:-ከንቲባ ከድር ጁሀር

ህዝባዊ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሠላምና ፀጥታን በማረጋገጥ ድሬዳዋን ከምትታወቅበት በተጨማሪ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ እንደተቻለ ገልፀዋል። የከተማዋን ታሪክና ደረጃ የሚመጥኑ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶች እና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተሰሩ እንደሚገኙም አመላክተዋል። ከህዝቡ ጋር የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮችን በማጠናከር ብልፅግናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ስኬቶችን ማስቀጠል እንደሚገባ ጠቁመዋል::

Read More

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር የተሰሩ የመሠረተ ልማት ስራዎች ጎበኙ።

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሄለን ደበበ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን የድሬዳዋ አስተዳደርን የመሠረተ ልማት ስራዎችንና የኮሪደር ልማት ሂደትን ጎብኝተዋል። በሚኒስትር ዴኤታዋ የተመራው የልዑካን ቡድን በአስተዳደሩ የመሰረተ ልማት እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የስራ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ ሪፖርት በማድመጥ በአካል ወርዶ የተከናወኑትን ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አካሂዷል። በጉብኝታቸው በኢንዱስትሪ መንደር የተጠናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ፣ የመሬት…

Read More

“የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮችን አጠናክረን በማስቀጠል በፓርቲያችን የተቀመጡትን አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎችን በስኬት በማጀብ የኢትዮጲያን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን ልንረባረብ ይገባል”

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተላለፉ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎች ዙሪያ ያተኮረ ህዝባዊ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በአስተዳደራችን ለውጡን ተከትሎ ከከፍተኛ አመራሩ ጀምሮ በየደረጃው ያሉ አመራሮች ለውጡን ዳር ለማድረስ ከጉባኤ እስከ ጉባኤ ነዋሪውን በማንቀሳቀስ ሠላምና ፀጥታ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ…

Read More

Hojiin Babal’isa dhaabbata Simintoo Paayunar gaarii fi abdiqabeessaa jedhan

Jilli Itti-Aanaa Kantiibaa fi Hooganaan Biiroo, Daldala Indastirii fi Invastimantii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Harbii Buuhii fi Deetaa Ministeera Inarjii Obbo Miliyoon Maatiyoosiin duurfame sadarkaa Hojiin Babal’isa dhaabbata Simintoo Paayunar irra ga’e ilaalchisuun daawwannaa taasisan irratti Obbo Miliyoon akka jedhanitti Hojiin Babal’isa dhaabbata Simintoo Paayunar gaarii fi abdiqabeessaa jedhan. Hojii gaggeessan dhaabbata Simintoo Paayunar Dr….

Read More

የፓዮኔር ሲሚንቶ ፋብሪካ የማስፋፊያ ስራና ተያያዥ ጉዳዮችን በአስተዳደሩ እና በፊደራል አመራሮች ተጎበኘ

የፋብሪካው ማስፋፊያ ከዚህ ቀደም ከብክለት ጋር ተያይዞ ይነሱበት የነበሩ ቅሬታዎች ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ እንደሚያግዝ ተመላክቷል፡፡ የፓዮኔር ሲሚንቶ ፋብሪካ በአመት የማምት አቅሙን ወደ ስድስት መቶ ኩንታል ከፍ የሚያደርግ ማስፋፊያ ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ በኢንዱስትሪ ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ እንዲሁም በድሬደዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃርቢ ቡህ የተማራ ቡድን የፋብሪካውን የማስፋፊያ…

Read More

በኦቲዝም የተጠቁ ልጆችን መንከባከብና ማስተማር የሁሉም ማህበረሰብ ኃላፊነት እንደሆነ ተጠቆመ

ኒያ ፋዉንዴሽን ጆይ የኦቲዝም ማዕከል በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ስለኦቲዝም እና ተዛማጅ የአእምሮ እድገት እክሎች ላይ የኦቲዝም ተጠቂ ልጆች ላላቸው ወላጆች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምሯል፡፡ የኒያ ፋውንዴሽን የጆይ ኦቲዝም ማዕከል ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ እሌኔ ዳምጠው ስልጠናው በዋነኝነት የኒያ ፋውንዴሽን የጆይ ኦቲዝም ማዕከል የምስረታውን 23ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ ምሽት ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተናል ብለዋል። የኢትዮጵያ እና የራሺያ ግንኙነቶችን ለመዳሰስ እና ለመወያየት ጥሩ እድል ፈጥሮልናል ሲሉም ገልፀዋል።

Read More

ሴቶች በአስተዳደሩ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፍ ንቁ ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የከተማ ስራ አስኪሃጅ ፅ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባል የደንብና መመሪያ ዙሪያ የግናዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የመወያያ ፅሁፍ ያቀረቡት የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሴቶች ክንፍ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ አይናለም መንገሻ ሴቶች የማህበራዊና ኢኮናኖሚያዊ ብልፅግና ግንባታ ሂደት ድርሻ እንዲኖራቸው እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። በአስተዳደሩ በሁሉም ወረዳዎች የሴቶች ክንፍ አደረጃጀት ተዘርግቶ የሴቶችን…

Read More

የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግ ስራዎችን በፍጥነት፣ በጥራትና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

በሀገር አቀፍ ደረጃ አምራች ኢንደስትሪውን ለመደገፍና ለማበረታታት መንግስት ባዘጋጀው የአምራች ኢንደስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ በዛሬው ዕለት በዘርፉ ከሚገኙ ባለሀብቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ፣ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ስራዎችን በመደጋገፍና ተቀናጅቶ መስራት የአምራች ኢንደስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተናግረዋል፡፡ ምክትል ከንቲባ አያይዘውም ከለውጡ አመታት ወዲህ…

Read More