የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት ዓመት የ 2 ተኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል ።
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በሪፖርት ግምገማ መድረኩ ላይ ያሉትን አጠቃላይ መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- አገኘው ሸዋረጋ


