በድሬዳዋ አስተዳደር ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተሰሩ ጠንካራ ስራዎች ነዋሪው ለረጅም ዓመታት ሲያማርር እና ሲያነሳቸው የነበሩትን የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መፍታት እንደተቻለ ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር “ከቃል እስከ ባህል” በሚል የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የቅድመ ጉባኤ ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ተካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ “ከቃል እስከ ባህል” በሚል እሳቤ የብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ የገባውን ቃል በተጨባጭ ከመተግበር ባለፈ የኢትዮጵያን ህልም እውን ለማድረግ የህዝብ ፍላጎትና ስሜትን በመረዳት ምላሽ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር “ከቃል እስከ ባህል” በሚል የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የቅድመ ጉባኤ ማጠቃለያ ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል።

በዚህም በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የካቢኔ አባላት ፣ ከፍተኛ የድርጅት አመራሮች፣ የብልፅግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የወጣቶች ምክር ቤት አመራሮች፣ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች እና ሴቶች ሊግ ተወካዮች፣…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ባለፉት ሶስት ዓመታት ከሰላሳ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ ዕድል መፈጠሩን አስታወቀ::

በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ለ45 ቀናት ያሰለጠናቸውን 31 የኢንደስትሪ ስራ ላይ ደህንነት ተቆጣጣሪ ባለሞያዎችን በድምቀት አስመርቋል ፡፡ በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ለተመራቂዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን በማስተላለፍ፤ ባለፉት ሶስት ዓመታት ከሰላሳ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የሀገር ውስጥና የውጭ…

Read More

የከተራና የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ተከብሮ እንዲያልፍ ከሃይማኖት አባቶች ጋር የቅድመ ዝግጅት የውይይት መድረክ ተካሄደ።

በውይይት መድረኩ የሀይማኖት አባቶች የድ/ዳ ፖሊስና ኮሚሽነርን ጨምሮ የሰላምና የፀጥታ አመራሮች ተገኝተዋል። የከተራና ጥምቀት በአልን አሰመልክቱ የተካሄደዉን የዉይይት መድረክ የመሩት የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዠ ኮሚሽነር አለሙ መግራ እንደቸናገሩት ” ዛሬ ላይ በድሬደዋ ማረጋገጥ በተቻለዉ ሰላምና የነዋሪዎቿ አንድነት ከሀገራችን አልፎ ከሌሎችም ክፍለ አለማት ጭምር ሀይማኖታዊም ሆነ ለሌሎች ክብረበአላትን ለማክበር እንግዶች የሚመርጧት ከተማ ለመሆን ችላለች…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሄደ

የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሴቶች ሊግ ሰብሳቢ ወ/ሮ ኢፍቱ አህመድ ብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ የሴቶችን ሁለንተናዊ ብልፅግና ከማረጋገጥ አንጻር በሁሉም መስክ በኢኮኖሚ በማህበራዊ ፖለቲካዊና በመልካም አስተዳደር እንቅስቃሴዎች ውስጥ ሴቶች እንዲሳተፉ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደራጅተው እንዲንቀሳቀሱ እና ግንባር ቀደም ሆነው ለሌሎች ሴቶችን ማሰለፍ እንዲችሉ የብልጽግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ይሰራል ብለዋል ። በበጀት አመቱ የብልጽግና ፓርቲ በርካታ…

Read More

በ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ 296 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ

በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ አስተዳደር የ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የእውቅናና የምስጋና መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ እድሳትና ላይ 238 አዳዲስ ቤቶችን ከመገንባት ባለፈ 72 ቤቶች እድገትና ጥገና ስራ…

Read More

ከ”ቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የወረዳ 02 እና በወረዳ 05 እንደሁም የወረዳ 09 አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ አባላት የ2ኛ ሩብ አመት ኮንፈረንስ በሁሉም መሰረታዊ ድርጅት አካሄደዋል ።

በኮንፍረንሱም የስድስት ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ በሁሉም መሰረታዊ ድርጅቶች ዘንድ ተካሄዶል ።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ሽኝት አደረጉ

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼህ መሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ሽኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ “በይፋዊ ጉብኝታቸው ወቅት የሁለትዮሽ ግንኙነቶቻችንን ለማጠናከር ውጤታማ ውይይቶች ካደረግን በኋላ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድን ሸኝቻለው” ብለዋል።

Read More