የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናስ እና ገቢዎች የመንግስት ሰራተኞች የብልፅግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት ኮንፍረንስ አካሄዱ
የአሰተዳደሩ ፋይናንስና ገቢዎች መሠረታዊ ድርጅት ሰብሳቢና የቢሮዉ ኃላፊ ክቡር አቶ ሱልጣን አሊዪና እና የመሠረታዊ ጅርጅቱ ም/ሰብሳቢና የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ አብዱሰላም መሃመድ መሪነት የፓርቲዉ መሰረታዊ ድርጅት ኮንፍረንስ በከንቲባዉ መሠብሰቢያ አዳራሽ በድምቀት ተካሄዱዋል ፡፡ በኮንፍረንሱም ላይ የ2014 ዓም የዘርፉ መሰረታዊ ድርጅት እቅድ አፈፃፀም፤ የኦዲት ኮሚሽን ሪፖርት እንዲሁም 2015 ዓም ዕቅድ ቀርቦ ዉይይት ከተደረገበት…


