በድሬዳዋ አስተዳደር የተከሰተውን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ለመፍታት በመሰራት ላይ እንደሚገኝ የአስተዳደሩ ንግድ ፅህፈት ቤት አስታወቀ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ በየቀኑ ሲሚንቶ የሚያመርቱ ሁለት ግዙፍ ፋብሪካዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም የናሽናል ሲሚንት አክሲዮን ማህበርና ፓዮኔር ሲሚንቶ ፋብሪካ ናቸው ። እነዚህ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በየቀኑ በርካታ ሲሚንቶዎችን እያመረቱ ቢሆንም ነገር ግን በከተማዋ ላይ በሚፈለገው መጠን የሲሚንቶ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ ከፍተኛ የሆነ የሲሚንቶ እጥረት እየተስተዋለ ይገኛል ። ይህንንም በማስመልከት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ፅህፈት…

    Read More

      የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባችንን አካሂደናል። ባለፈው ዓመት የሚያበረታታ የወጪ ንግድ አፈጻጸም፣ ቀጥተኛ የውጭ ሙዓለ ነዋይ ፍሰት መጨመር ታይቷል። ባለፉት ሁለት ወራት የዋጋ ግሽበት መቀነስ፣ ከፍተኛ የአረንጓዴ ዐሻራ ክንውን፣ የበጎ ፈቃደኝነት ተግባራት፣ የሬሚታንስ ጭማሪ እና በቴክኖሎጂ የታገዘ የሥራ ክንውን የተመዘገቡበት እንደ ሆነ አረጋግጠናል። በዚህ ዓመት የተገኙ ስኬቶችን አጠናክሮ መቀጠል በእጅጉ አስፈላጊ ነው።

      Read More

        “Bara darbe raawwiin daldala alaafi invastimentii dabaluun bu’aa gaarii fideera” MM Dr. Abiy Ahimad

        Muummeen Ministiraa FDRI Abiy Ahimad walgahii koree Dinagdee Gooroo kna gaggeessan yoo ta’u, bara darbe raawwiin daldala alaa jajjabeessaafi dabaluun sochii invastimaantii alaa mul’achuu ibsaniiru. Ji’oottan lamaan darban qaala’insi gatii hir’isuun, raawwiin Ashaaraa Magariisaa olaanaa ta’uu, hojiileen tola ooltummaa, daddabarsi maallaqa alaa ergamuu dabaluufi raawwii hojii teknolojiin deggarameen bu’aa olaanaan galmaa’uu ibsaniiru. Milkaa’ina bara darbe…

        Read More

          የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ለሰራተኞቹ የደሞዝ ጭማሬ ማድረጉን አሰታወቀ።

          የበርካታ ስልጣኔዎች መተግበሪያ የሆነችው ቀዳሚውን ባቡር ወደ ማሀል ከተማ ያገናገኝችው የድሬዳዋ ከተማ በቅርቡ የድሬዳዋ ደዋሌ ምድር ባቡር ደርጅትን አስተዳደሩ በባለቤትነት ተረክቦ ማስተዳደር መጀመሩ እና በዚህም በርካታ የስራ እንቅስቃሴዎችን እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የምድር ባቡር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አየለ ወ/ዮሀንስ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የምድር ባቡር ድርጅት መጋቢት 24/2014 ዓ.ም የሚንስትሮች…

          Read More

            የአደረጃጀት ዘርፍ የ2014 የስራ አፈጻጸም ማጠቃለያና የ2015 መነሻ እቅድ ኦሪየንቴሽ ሀገራዊ የውይይት መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

            መድረኩ የክልሎችና አዲስ አበባ መስተዳድር የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዓመታዊ ሪፖርት እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ሪፖርት ሰፊ ውይይት የተደረገበትና ተሞክሮና ልምድ የተለዋወጡበት መድረክ እንደነበር ክቡር አቶ ካሊድ አልዋን የብልፅግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል፣በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ገልጸዋል። በድሬዳዋ የመጣው ለውጥ የሚደነቅ መሆኑን የተናገሩት ኃላፊዉ የተገኘውን ስኬት ማስጠበቅና በዘላቂነት ለማስቀጠል…

            Read More

              በድሬዳዋ ታይዋን የገበያ አዳራሽ ትላንት ምሽት በደረሰ የእሳት ቃጠሎ በመሸጫ ሱቆች ላይ የንብረት ጉዳት መድረሱን ፖሊስ ገለፀ ::

              መነሻ ምክንያቱ እየተጣራ በሚገኘው በእዚሁ የእሳት ቃጠሎ በአንድ ሱቅ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሁም ሌሎች አምስት ሱቆች ላይ ደግሞ ቀላል የንብረት ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል :: የድሬዳዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው ትላንት ምሽት ሀምሌ 25 ቀን 2014 ዓ/ም ከምሽቱ በ 3:30 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 07 ክልል በሚገኘው የታይዋን የገበያ አዳራሽ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን…

              Read More

                በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች የ2014 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ምዕራፍ ተግባራት አፈፃፀምን በመገምገም የቀጣይ ዓመት አቅጣጫ ተሰጠ ።

                የ 2014 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ምዕራፍ አጠቃላይ የስራ ክንውን ማጠቃለያ መድረክ በዛሬው እለት በኢትዮ-ኢጣሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተካሄደ ሲሆን በዚሁም መድረክ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በተጠናቀቀዉ የበጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ጥሩ ዉጤት መገኘቱን አዉስተዉ ለተገኘዉ አመርቂ ዉጤት መላው አመራሮች ከጠባቂነት ስሜት ተላቀዉ በጊዜ የለኝም መንፈስ ስራዎችን በበላይነት…

                Read More

                  የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬደዋ ከተማ በተለያዩ ሳይቶች ላይ ሕንጻዎችን ለመገንባት የሚያስችለውን የቅድመ-ዝግጅት ሥራ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ።

                  ኮርፖሬሽኑ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በመጀመሪያው ዙር ከሚገነባቸው የግንበታ ሳይቶች መካከል በሆነው ኢሚግሬሽን ሳይት ለሚገነባው ዘመናዊ ሕንጻ የግንባታ መሰረተ ድንጋይ በማስቀመጥ የግንባታ ሒደቱን አስጀምሯል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በቀጣይ የሚገነባቸውን ግንባታዎችንም በተመለከተ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ከድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጀዋር ፣የም/ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ የአሰተዳደሩ ም/ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ ፣የአሰተዳደሩ ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ…

                  Read More

                    Koorpooreeshiniin Manneen Federaalaa Damee misoomaafi bulchinsa manneeniitiin daandii jijjiiramaarratti argamuu ibse.

                    Adooleessa 23-2014 Koorpooreeshiniin Manneen Federaalaa Damee Dirree Dhawaa Waajjira Haaraa yeroo gabaasaa keessatti haala ammayyaafi tajaajila teeknooljiif miijatutti ijaarsise kan eebbifame yommoo ta’u, biiroowwan tajaajila adda addaa tiin hojjetaman jila Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Kadiir Juhaariin durfamuun daawwatamaniiru. Waajjirichatti piroojektii gamoo biraa Misooma manneeniif oolan jalqabsiisuuf Dhakaan bu’uraa kan kaa’ame yommuu ta’u, Dhakaan…

                    Read More