ከድሬዳዋ ወደ ወሎ የተለያዩ ድጋፎችን ጭኖ የተነሳው መኪና በዛሬው እለት ኮምቦልቻ ደርሷል ።

    ከድሬዳዋ ወደ ወሎ የተለያዩ ድጋፎችን ጭኖ የተነሳው መኪና በዛሬው እለት ኮምቦልቻ ደርሷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን እንዲሁም ነዋሪነታቸውን በአሜሪካን ሀገር ያደረጉ በጎ-አድራጊ አካላትን በማስተባበር በሰሜን ወሎና አካባቢው በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን እርዳታ የሚውሉ የተለያዩ አልባሳት ፣ የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች ፣ የምግብ ዱቄት የመሳሰሉትን ቁሳቁሶችን ትናንት በስፖርት ኮሚሽን በር ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችና…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የተጀመረው ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ 3ኛ ሳምንት መርሀ ግብር፤ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 13 ቀን 2014 ዓ.ም፤ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር የተጀመረው ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ 3ኛ ሳምንት መርሀ ግብር፤ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 13 ቀን 2014 ዓ.ም፤ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለፀ። በፅዳት ዘመቻው የአስተዳደሩ መንግስታዊ ሴክተር መ/ቤቶችና የቀበሌ አስተዳደደር ፅ/ቤት ሰራተኞች፤ በ2 ቡድን ተከፍለው በከተማዋ የተመረጡ 2 ዋና ዋና መንገዶችንና የፍሳሽ መውረጃ ቦዮችን የማጽዳት፤ እንዲሁም ችግኝ የመትከል ተግባር እንደሚያከናውኑ የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር…

      Read More

        የፖሊዮ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

        የፖሊዮ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ በዘመቻው እድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆኑ ህፃናትን በሙሉ ከጥቅምት 12 -15 ቤት ለቤት ለመድረስ ታስቧል። የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በዘመቻ የሚሰጠው ይህ ክትባት የኮሺድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መንገድ እንደሆነ በመረዳት ህብረተሰቡ የልጆችን ጤና ለመጠነቅ ሁሉም ቤተሰብ ህፃናትን እንዲያስከትብ ጥሪ አቅርበዋል። በአስተዳደሩ በቅርቡ የፖሊዮ በሽታ መታየቱን ገልፀው በሽታውን ለመከላክል…

        Read More

          የ ድሬዳዋ አስተዳደር የ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮየ 10 አመታት መሪ እቅድ (2013-2022) ረቂቅ

          1. መግቢያ የ ከተማ ልማት ሥራችን ባለ ብዙ ዘርፍ እንቅስቃሴዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም የ ኢንደስትሪ፣ የ ገ በያ፣ የ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መሠረተ ልማትና አገ ልግሎቶችን በቅንጅት፣ በትስስርና በተመጋጋቢነ ት በውስጥም ሆኑ ከአካባቢው ጋር በመፍጠር መምራት የ ሚጠይቅ ነ ው፡ ፡ በመሆኑም ሁሉም የ ልማት ሥራዎች ምን አይነ ት ዒላማና ግብ ይ ዘው ከሥራ ዘርፋቸው አቅጣጫ…

          Read More

            የፍትህና ፀጥታ አመታዊ ሪፖርት ሰኔ / 2013ዓ .ም

            1.መ ግቢያ አገ ራችን ኢትዮጵያ የ ተያያዘ ችውን ፈጣን የ ኢኮኖሚ እድገ ትና በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየ ታየ የ መጣውን የ ብልፅ ግና እና የ መልማት ስትራቴጂ በተገ ቢው መልኩ ለመደገ ፍ ብሎም ለማስቀጠል ውጤታማ የ ፍትህ ስርአት መዘ ርጋትና ዘ ለቄታዊ የ ሆነ የ ዜጎ ችን ሰላም ማረጋገ ጥ ትልቅ ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች…

            Read More

              የኮቪድ 19ኝ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ መከላከል ግብረ ኃይል አስታወቀ።

              የኮቪድ 19ኝ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ መከላከል ግብረ ኃይል አስታወቀ። ግብረ ኃይሉ በሳምንቱ የኮቪድ ስርጭትን አስመለክቶ ባደረገው ግምግማ ስርጭቱ ከመቀነስ ይልቅ መጨምር እንደታየበት አስታውቋል ፡፡ እንደ ግብረ ኃይሉ መረጃ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ብቻ ለ 2230 ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የናሙና ምርመራ ተደርጎላቸው 348 የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ በደማቸው ተገኝቶባቸዋል…

              Read More

                JARRA’IDKA DHIRE 26

                WAXAA SI DIIRAN LOOGA XUSIY ISMAAMULKANI DIRI DHABE MAALINTA QARANKA EE ASTAANTA CALANKA MARKI 14AAD. Masuuliyinta ismaamulka oo uu horkacaayo duqa ismaamula ayaa kasoo qayb galay xuskani oo lagu qabtay xerada xafiiska duqa ismaamulka. duqa ismaamulka oo qudbad ka jeediyay munaasubadani ayaa sheegay in wakhtigani la joogo uu dalkeenu ku jiro cadaadis uga imanaaya dawladaha…

                Read More

                  GALAALCHA DIRREE 26

                  Guyyaan Alaabaa dhaabbilee mootummaa Bulchiinsaa kan gara garaa keessattii kabajame Guyyaan Alaabaa Biyyaalessaa 14ffaan haala miidhagaa fi hawataa ta’een dhaabilee bulchiinsaa tokko Gamoo Kantiibaa bulchiinsaatti Miseensonni Kaabinee Bulchiinsaa, Geggeessotni sadarkaa gara garaa, hojjattoonni fi Qaamoleen hawaasa gara garaa kan tajaajilaaf mooraa Gamoo Kantiibaa ykn Faayinaansii keessa turan gamtaan Faaruu Alaabaa Biyyaalessaa Faarsuu fi alaabaa fannisuun…

                  Read More