የድሬደዋ ተወላጆች ዲያስፖራ ማህበር በአስተዳደሩ በትምህርት ዘርፍ የሚያደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ ::
በዋሂል ክላስተር ለገኦዳ ሚርጋ ገጠር ቀበሌ የሚገኙ ሁለት የሸራ ጣቢያ ትምህርት ቤቶች ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለመገንባት ያለመ የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል በጉብኝቱ ትምህርት ቤቶቹ ያሉበት ሁኔታ ምልከታ የተደረገ ሲሆን አጅግ በጣም ለመማር ማስተማር ሂደት አመቺ ያልሆነ ደረጃ ላይ መሆናቸው ለመረዳት ተቸወሏል። ከጉብኝቱ በሗላ የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሃመድ መንግስት በገጠሩ ክፍል የትምህርት ተደራሽነትን…


