በድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ።
የኢፌድሪ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ በተገኙበት የተካሄደውን የውይይት መድረክ ከንቲባ አህመድ ቡህ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ አስጀምረዋል ። በድሬዳዋ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር በተደረገው በዚህ የጋራ የውይይት መድረክ ዶ/ር አብረሃም በላይ የብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራምንና አጠቃላይ የትግል ስልቱን አስመልክቶ ገለፃ አድርገዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይና በብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም ላይ ያተኮሩ…


