ከ49 ሺህ በላይ ዜጎች ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን አገልግሎት የሚያገኙበት ሁኔታዎች እየተመቻቹ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት በሀገራችን ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የተጀመረ ሲሆን በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ በመሆኑ ዜጎችን ተጠቃሚ በማድረግ ላይ ያለ ፕሮግራም ሲሆን እስካሁንም ከ30 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት እያገኙ ነው። የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ትገበራን ለመጀመር የተለያዩ የዝግጅት ምዕራፎችን አጠናቆ ለአባላት የህክምና አገልግሎት ሊጀምር ነው፡፡ የማስጀመሪያ ፕሮግራሙ…


