የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ አንድ ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለፀ::
የትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሁሉም ክልሎች እስከ ታህሳስ 30 ቀን እንደሚጠናቀቅ ትምህርት ሚኒስቴር ባሳወቀው መሰረት በድሬደዋ አስተዳደር ከታህሳስ አንድ እስከ ሦስት ፈተናው መሰጠት እንደሚጀመር ተገልፇል። ይህን ተከትሎም የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የስምንተኛ ክፍል ፈተና በአስተዳደሩ ለመፈተን የቅድመ ዝግጅት ስራው…


