ጥቅምት 29/2014ዓ/ም ለ16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር እስካሁን የተከናወኑ ተግባራቶች ተገመገመ።
በድሬዳዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር አስመልክቶ በክቡር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የሚመራው የበዓሉ ዝግጅት ንዑሳን ኮሚቴዎች እስከ ዛሬ ድረስ የተሰሩ ስራዎች ገምግሟል። በግምገማው እስካሁን የተከናወኑት ተግባራት የገመገሙ ሲሆን አጠቃላይ ስራዋች በጥሩ ሁኔታ መከናወናቸውን ንዑሳን ኮሚቴው ገምግመዋል። የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር ኮሚቴዋች በቀሪ ቀናቶች የሚሰሩ ስራዎች ላይ የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል።…


