A discussion Forum was held at Dire Dawa Universityon Students’ Drugs and Risk Reduction

    A discussion Forum was held at Dire Dawa Universityon Students’ Drugs and Risk Reduction The Dire Dawa Administration Women and Children’s Affairs Bureau, Women’s Participation and Gender Dissemination Directorate in collaboration with Dire Dawa University Women and Youth HIV / AIDS and Special Needs Directorate have held a Discussion Forumin Dire Dawa University onDrug Abuse…

    Read More

      የተማሪዎች የአደንዛዥ እፅና የአደጋ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል ።

      የተማሪዎች የአደንዛዥ እፅና የአደጋ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል ። የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ቢሮ የሴቶች ማሳተፍ ማብቃትና ስራዓተ ፆታ ስርፀት ዳይሬክቶሬት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ወጣቶች ኤች.አይቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክቶሬት ጋር በጋራ በመተባበር ተማሪዎች አዘውትረው በሚውሉበት ማህበረሰብ አካባቢ ተማሪዎች የአደንዛዥ እፅ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት…

      Read More

        ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን፤ አመሻሹን በ06 ቀበሌ ቀፊራ ገበያ ውስጥ የሚገኙ መንገዶችን ቅኝት አድርገዋል።

        ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን፤ አመሻሹን በ06 ቀበሌ ቀፊራ ገበያ ውስጥ የሚገኙ መንገዶችን ቅኝት አድርገዋል። ከዚህ ቀደም በሳምንታዊ የፅዳት ዘመቻ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፤ የቀበሌው ፅ/ቤት ከደንብ አስከባሪና ከፀጥታ አካላት ጋር በሠራው የግንዛቤና ህግ የማስከበር ስራ፤ ከመኖሪያ ቤቶች በሚለቀቅ ፍሳሽ ቆሻሻ ምክንያት ይበከሉ የነበሩ የገበያው መንገዶች መሻሻል እንደታየባቸው ተመልክተዋል። ምንጭ፦ከንቲባ ጽ/ቤት

        Read More

          የሀገርን ጥሪ የተቀበሉ ከ200 በላይ የቀድሞ ሰራዊትና ምልስ ሰራዊት አባላት በድሬዳዋ አስተዳደር ሽኝት ተደረገላቸው።

          የሀገርን ጥሪ የተቀበሉ ከ200 በላይ የቀድሞ ሰራዊትና ምልስ ሰራዊት አባላት በድሬዳዋ አስተዳደር ሽኝት ተደረገላቸው። የሽብርተኛውን ቡድን ሀገር የማፍረስ ሴራና የከፈተውን ጦርነት ለማክሸፍ የሚካሄደውን ሀገር የማዳን ጥሪን በመቀበል የቀድሞ ጦር ሰራዊትና የመከላከያ ሰራዊት ምልስ አባላት ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በስነስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ባስተላለፉት መልእክት እንዳሉት ዘማቾች ወንጀለኛው ቡድን ሀገሪቱ ላይ የጀመረውን የንጹሀን…

          Read More

            ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ።

            ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ ከሰኢዶ እስከ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከድል-ጮራ እስከ ደቻቱ ድረስ ባሉት አካባቢዎች ላይ የፅዳት ዘመቻው የተካሄደ ሲሆን በዚሁም የፅዳት ዘመቻ ላይ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮችና ፣ የሴክተር ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች ፣ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ፣ በበጎ-አድራጎት ስራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ብሎም…

            Read More

              <<ኪነ-ጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት>> በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ምድር ባቡር አደባባይ የኪነ ጥበብ ኮንሰርት በድምቀት ተካሄደ።

              <<ኪነ-ጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት>> በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ምድር ባቡር አደባባይ የኪነ ጥበብ ኮንሰርት በድምቀት ተካሄደ። የአገር ፍቅር እና ህዝባዊ አንድነት የሚያቀነቅኑ ለአገር ጥሪ አንድ አካል የሆነው የኪነ -ጥበብ ኮንሰርት በድሬዳዋ መገለጫ በሆነው ጣፋጭ ምግቦችና ፈጣን የዛፍ ስር ምግቦች በልዩ ሁኔታ የቀረቡ ሲሆን በኮንሰርቱ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀርና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ነዋሪዋች ታድመዋል።…

              Read More

                የሳምንቱ የጽጻትና የNo_More ዘመቻ በድሬዳዋ።

                የሳምንቱ የጽጻትና የNo_More ዘመቻ በድሬዳዋ። ህዳር 11/2014 ዓ.ም ሳምንታዊው የጽዳት ዘመቻ በሁለት በተመረጡ ዋናዋና ጎዳናዎች እና የNo_More ዘመቻ ተካሂዷል። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሀገር ፍቅር እና ለህዝብ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የማስ እስፖርት የማለዳ እንቅስቃሴ በ04 ቀበሌ እና የጽዳት ዘመቻ በ01 ቀበሌ በተካሄደው ሁነት ለአለም ሚዲያ No_More ዘመቻውን በመቀላቀል ድምጻችንን አሰምተናል። ምንጭ፦Dire_PP_Press

                Read More

                  ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ፤ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል።

                  ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ፤ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ። በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም! ከዚህ በፊት አድርገነዋልና። አሁንም እናደርገዋለን። ዐቢይ አሕመድ አሊ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

                  Read More