ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በከሚሴ ግንባርም 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ተደምስሰዋል

    ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በከሚሴ ግንባርም 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ተደምስሰዋል *********************** ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች የተደመሰሱ ሲሆን፣ በዛሬው እለት ደግሞ በከሚሴ ግንባር የጣላትን ጦር ሲመሩ የነበሩ 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ከነጠባቂዎቻቸው ጋር ተደምስሰዋል፡፡ እነዚህ በፌደራል…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር፤ 11ኛ የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ ፌዴሬሽኑን ለተቀላቀለው፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደስታ መልዕክት አስተላልፈዋል።

      የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር፤ 11ኛ የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ ፌዴሬሽኑን ለተቀላቀለው፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደስታ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፌዴራላዊ ሥርዓት ሕዝብ ራሱን በራሱ እያስተዳደረ ሀገር የሚገነባበት ሥርዓት ነው ያሉት ክቡር ከንቲባው 11ኛ ክልል በመሆን የተመሠረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የዚህ ሥርዓት ማሳያ በመሆኑ፤ ለክልሉ ህዝቦች ሠላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ትግል…

      Read More

        ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት

        ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት የድሬዳዋ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሰራተኞች ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት አከናወኑ፡፡ በስንቅ ዝግጅት ስነ ስርዓቱ ላይ ድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ክድር ጁሀር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ተገኝተዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…

        Read More

          ኮቪድ 19 በመከላከል የመማር ማስተማር ህደቱን ለማስቀጠል የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል።

          ኮቪድ 19 በመከላከል የመማር ማስተማር ህደቱን ለማስቀጠል የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። ለትምህርት ተቋማት አስፈላጊውን ግብዓት ለማሟላት ትምህርት ቢሮ ባቀረበው ጥሪ መሠረት መንግስታዊና መ/ያልሆኑ ድርጅቶች የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ ። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ግምታቸው 20,000 (ሃያ ሺህ ብር ) የሁኑ የተለያዩ የትምህርት መርጃ እና ንጽህና መጠበቂያ ግብአቶችን በመግዛት ለትምህርት ቢሮ አስረክበዋል።…

          Read More

            የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ውይይት አካሄዱ።

            የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ውይይት አካሄዱ። የአስተዳደሩ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይቱ በአስተዳደሩ የሚገኙ አመራሮች የተሰጣቸውን ስምሪት በአግባቡ በመወጣት የፀጥታና የሰላም እንዲሁም የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል በሚሳካበት ሁኔታዎች ዙሪያ መክረዋል። ከመደበኛ ጦርነቱ በተጨማሪም የኢኮኖሚ ጦርነቱን ለመመከት መቀናጀት እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። በመጨረሻም የተለያዩ የስራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ የአስተዳደሩ አመራሮች ከጠቅላይ ሚኒስተራችን…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት ለተቋሙ ሰራተኞችና ለተጠሪ ተቋማት የሪብራንዲንግ ፅንሰ ሀሳብ አስፈላጊነትና አተገባበር ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል ።

              የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት ለተቋሙ ሰራተኞችና ለተጠሪ ተቋማት የሪብራንዲንግ ፅንሰ ሀሳብ አስፈላጊነትና አተገባበር ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት እንደ ሀገራችን ብሎም በአስተዳደራችን ከተጀመረው አዲስ ምእራፍ ጉዞ ጋር ተያይዞ የተገኘውን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በአዲስ ቅኝት የተቀረፀውን የሪብራንዲንግ ፅንሰ ሀሳብ በውስጡ የያዘውን ዋና ዋና ማእቀፍና የትኩረት አቅጣጫዎችን ለማገናዘብና ከሞላ ጎደል በተገልጋዮች…

              Read More

                “ #ኢትዮጵያ ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

                “ #ኢትዮጵያ ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል። ድንበሯን ሊደፍሩ የሞከሩ አይበገሬ ክንዷን አይተዋል። ሊያስገብሯት የቋመጡ አቀርቅረው ተመልሰዋል። ክህደት ለፈጸሙባት ተገቢውን ትምህርት መስጠት፣ ከጀርባ የወጓትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣትን ታውቃለች።…

                Read More

                  ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና።

                  ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና። ትግላችን ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን ብቻ ሳይሆን፤ ከጁንታው ጎን ተሰልፈው በሉዓላዊነታችን ጣልቃ ከገቡት ምዕራባውያን ጭምር ነው። ስለዚህ ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጠናከር ይገባናል። የዛሬውን ጨምሮ እስካሁን ድጋፍ ላደረጋችሁና፤ ወደፊትም ለምታደርጉ የህዝብ ልጆች በሙሉ አክብሮትና ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

                  Read More