“ኪነጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት” ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት በድሬደዋ
“ኪነጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት” ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት በድሬደዋ “ኪነ ጥበብ ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ጀግነነት ጋር ናት” ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ
“ኪነጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት” ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት በድሬደዋ “ኪነ ጥበብ ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ጀግነነት ጋር ናት” ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ
የ06 ቀበሌ ሰራተኞች የደሞዛቸውን 15% ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 06 ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ዉይይት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደሞዛቸው 15% ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሀገራችን አትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰሜን እዝ ላይ አሸባሪዉ የህዉዋት አጥፊ ቡድን ጥቅምት24/2013ዓ.ም ጥቃት ማድረሱ ይታወሳል እንዲሁም በንጹሃን ዜጎች ላይ ንብረት የማዉደም ህይወት የማጥፋት እና የዜጎችን…
የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬዳዋ ታሪክ መነሻ፤ የእድገታችን ቁልፍ መሠረት የነበረውና፤ ዘወትር የምንቆጭበት ጥንታዊው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት፤ በውስጡ የያዘው ታሪክ፣ እውቀት እና ሀብት፤ ለአስተዳደራችን የቱሪዝም ገቢ ምንጭ፤ ለወጣቶቻችን የእውቀት ሽግግርና የሥራ እድል መፍጠሪያ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ከአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ፡፡
የድሬዳዋ ህዝብ ጥያቄ የነበረው የለገሀር አደባባይ ባቡር በቦታው በዛሬው እለት ተመልሶል። እ.ኤ.አ አቆጣጠር ታህሳስ 22 ቀን 1902 ከጅቡቲ የተነሳው ባቡር በርካታ የምድር ባቡር ኩባንያና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ሰራተኞችን አሳፍሮ አመሻሽ ላይ ድሬደዋ የምድር ባቡር ኩባንያ ዋና ጽ/ቤት ያለበት ቦታ ደረሰ ለከተማዋም መመስረት ዋንኛ ምክንያት ሆነ። በተለያዩ ምክንያቶች ከአደባባዩ ላይ የተነሳው ባቡር ወደ ቀድሞው…
Government Employees say they are on the side of the Heroic Defense Force On November 17, 2021, Government Employees from the Dire Dawa Prosperity Party discussed current issues, and a Document was presented in detail which deals on the current situation in Ethiopia and the role of Civil Servants. The Dire Dawa Government Spokesperson and…
ለ16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር የተለያዩ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ተገለፀ ። በድሬዳዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር አስመልክቶ በክቡር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የሚመራው የበዓሉ ዝግጅት ንዑሳን ኮሚቴዎች እስከ ዛሬ ድረስ የተሰሩ ስራዎች ገምግሟል። በግምገማው እስካሁን የተከናወኑት ተግባራት የገመገሙ ሲሆን የአስተዳደሩ ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊና የምክር ቤቱ ፀኃፊ የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ማሞ አጠቃላይ…
በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ ********************** በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለመጀመሪያ ግዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳንዶካን ደበበ በትዊተር ገፃቸው አንዳሰፈሩት ኩባንያው ምርቶቹን “በኢትዮጵያ የተመረቱ” በሚል ነው ለገበያ ያቀረበው። ኩባንያው የሴቶች ጫማ እያመረተ ለጣሊያን ገበያ እንደሚያቀርብ ተገልጿል። ኩባንያው እስካሁን…
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በጥቅምት ወር ከ240 ሚሊዬን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ታወቀ፡፡ **************************************************** የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ገቢ በመሰብሰብ ለልማት እንዲውል የሚያደርግ ተቋም ነው፡፡ ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባስቀመጠው የአስር ዓመት የገቢ የልማት ዕቅድ መሰረት የገቢ አሰባሰብ ስርዓቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እየሰራ እንደሚገኝ የባለስልጣን መ/ቤቱ ማኔጅመንት ባደረገው ግምገማ ታውቋል፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በ2014 በጀት…
“በብሔር ላይ እየተሠራ ያለውን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ********************* ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሔር ላይ እየተሠራ ያለውን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት እንዳለበት አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ተከታዩን መልእክት አስተላልፈዋል። “ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ በሩቅ እና ቅርብ ያሉ፣ የሀገራችንን በጎ የማይፈልጉ አካላት ያለ የሌለ…
በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ሲሳይ የ2014 ዓ.ም እና የ60 ቀን እቅድ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን እቅዱ የBSCን ፎርማት በተከተለ መልኩ መዘጋጀቱ ጥሩ መሆኑ በግምገማው ታይቷል። ተቋሙ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ከአማረኛ ቋንቋ በተጨማሪ በኦሮምኛና በሱማሌኛ ቋንቋ የሚታተሙ የድሬ ጋዜጣ መጀመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ በከተማ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ማተቱ እንደ ክፍተት የታየ ሲሆን…