የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በያዝነው አመት ከ 200 ሚሊዮን ብር በላይ የብድር አገልግሎት ለመስጠት አቅዶ በመስራት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ::
ተቋሙ በሁሉም ቅርንጫፎቹ የኮር ባንኪንግን በመጠቀም ፈጣንና ዘመናዊ የሆነ አገልግሎት ለደንበኞቹ መስጠት መጀመሩም ታውቋል ፡፡ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም እ.ኢ.አ በ 1994 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን ተቋሙም ወደ ስራ ከገባት ጊዜ አንስቶ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ፡፡ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ…


