የብልፅግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክቶ ከህዳር 2 እስከ ህዳር 6 የሚቆይ የፎቶ አውደ-ርዕይ በድሬዳዋ አስተዳደር ተጀመረ።
#DGC | ህዳር 2/2017 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በተለምዶ ኮንጎ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ በሚገኘው የወጣቶች ማዕከል አዳራሽ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክቶ በአስተዳደሩ ባሉ የሴክተር ተቋማትና ወረዳዎች የተከናወኑ ስራዎችን የሚያስቃኝ የፎቶ አውደ-ርዕይ ተጀመረ። በፎቶ አውደ ርዕዩ ላይ በእንግድነት ተገኝተው በይፋ ያስጀመሩት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እንደተናገሩት ብልፅግና ፓርቲ ከህዝብና ባለድርሻ አካላት ጋር…


