ፈናን ፔይ ሻምፒዮና የታዳጊ ወጣቶች የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ
ታዳጊ ኢሳኮር ፍሬው የውድድሩ አሸናፊ በመሆን በአንደኝነት አጠናቋል። “በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ የሆኑና በሀገራችን የማይዘወተሩ አዳዲስ የብስክሌት ውድድር ዓይነቶችን በማስታዋወቅ ታዳጊ ወጣቶችን አቅምና ችሎታ አዳብረን ሀገራቸውን የሚወክሉ ውጤታማ ስፖሮተኞችን የማፍራት እቅዳችን ውጤት ማሳየት ጀምሯል ” ብለዋል፤ የፈናን ፔይ ሻምፒዮና የታዳጊ ወጣቶች የብስክሌት ውድድር አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ነገሱ ። “ድሬዳዋን የብስክሌት ከተማ ማድረግ ” ግቤ ፣…


