አካታች ፖለቲካዊ ለውጦች ለጽኑ ሀገራዊ መሠረት

መጋቢት 21/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት አገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናትና ስኬት ወደ ተግባር ቀይሯል። የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋነኛ ስኬት ለዘመናት ኢትዮጵያን ሲንድ የነበረውን “የመሐል እና የዳር” አግላይ ፖለቲካዊ ትርክት በመስበር እያንዳንዱ ዜጋና እያንዳንዱ አካባቢ የሥልጣንና የሀብት…

Read More

“ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ በማከናወናን የሚበጀንን ለመምረጥ ተዘጋጅተናል”:- የድሬዳዋ ነዋሪዎች

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጭነት ካርድ በማውጣት የሚበጀንን ለመምረጥ ተዘጋጅተናል ሲሉ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ምርጫው የሀገርን መጻዒ ዕጣ ፈንታ የሚወስን ዜጎች ሕገ-መንግስታዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን የሚጠቀሙበት ጊዜ በመሆኑ ማኛውም ዕድሜው ለምርጫ የደረሰ ዜጋ ሁሉ ይህንን መብቱን በአግባቡ ሊጠቀምበት እንደሚገባም አስተያየት ሰጪዎቹ ገልጸዋል፡፡ ‎ዜጎች የመምረጥ መብታቸውን ለመጠቀም የመራጭነት ምዝገባ ጊዜው ሳይጠናቀቅ ከወዲሁ የመራጭነት ካርድ እንዲወስዱም ጥሪ አቅርበዋል።…

Read More

የዕለቱ መልዕክት፦ የላብ ውጤት፣ የሪፎርም ፍሬ – የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ

“ያልዘሩት አይበቅል፣ ያልለፉበት አይቆረስ” እንዲሉ ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ዓመታት በላቧ የገነባችው የሪፎርም መሠረት ዛሬ ፍሬ ማፍራት ጀምሯል። የቀድሞውን የተለመደ የኢኮኖሚ መንገድ በመቀየር፣ በሀገር በቀል ዕውቀት እና በብዝኃ ዘርፍ የታገዘ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ተከፍቷል። ግብርናን ብቻ ሙጥኝ ማለትን ትተን፣ በአምስቱ የኢኮኖሚ ዓምዶች (ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ቱሪዝም፣ ማዕድን እና ቴክኖሎጂ) ላይ የተገነባው መዋቅር ሀገራዊ ምርታማነታችንን አሳድጎታል። በተለይም በበጋ…

Read More

የኢትዮጵያ የትንሳኤ ጉዞ፦ ከመጋቢት እስከ መጋቢት የከፍታና የብርሃን ስምንት ዓመታት

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የታሪክ አውድ ውስጥ መጋቢት ወር የድልና የነፃነት ተምሳሌት ነው። ጥንት በየካቲት ወር መጨረሻ ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት የታወጀበት ነው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ የለውጥ ማዕበል ይዞ ብቅ ማለቱ ይታወሳል። ከመጋቢት 2010 እስከ መጋቢት 2018 ዓ.ም ባሉት ስምንት የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ ውስብስብ ፈተናዎችን በጽናት በመሻገር፣ የማይታመኑ አሻራዎችን ያሳረፈችበትና…

Read More

የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ብሔራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታ ለማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ገባ

ልዑኩ ለ2027ቱ 36ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለማከናወን ነው ድሬዳዋ ከተማ የገባው። ልዑኩ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የድሬዳዋ ወጣቶችና ሰፖርት ኮሚሽን ሰፖርትን የማልማት እና ማሰፊፊት ዳሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ ኢብሳ ዱሪ፣ የድሬደዋ ሰፖርት ምክር ቤት አባል አቶ አሕመድ አብዶ እና በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታ ለማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ገቡ

በ36ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻቸውን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፋቸው ይታወቃል። ​ ታዲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደርሶ መልስ ጨዋታውን ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻቸው ጋር በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ለማድረግ ነው ድሬዳዋ ከተማ የገባው። ልዑኩ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት…

Read More

“በከተማና በገጠር የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችን አቀናጅተናል። እንዲሁም ነባር የጎብኚ መዳረሻዎችን አሻሽለናል። አዳዲስ መዳረሻዎችንም አልምተናል። እነዚህ ሁሉ በተለየትኩረት ከሠራንባቸው የለውጥ ማሳያዎች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።

ሀገራችን ከዚህ በፊት ከነበሯት የጎብኚ መዳረሻዎች ላይ በእነዚህ ጥቂት ዓመታት ብዙ ጨምረናል። መዳረሻዎቹም መላው ሀገራችንን ያካለሉ ናቸው። ከሀገራችን ስፋትና ከመብዛት አንጻር ያልደረስንባቸውና በዕቅድ ላይ ያሉ ብዙ መዳረሻዎችም በቀጣይ ይገነባሉ። በእጃችን ላይ ያሉ የጎብኚ መዳረሻዎችን በሚገባ አገልግሎት ላይ ማዋልና ከዚህም ሊገኝ የሚችለውን ሀገራዊ ጥቅም ሁሉ መሰብሰብ ተገቢና በቀጣይ ለምንጓዘው አቅጣጫ ትልቅ ግብዓት የሚሆን ነው። ከዚህ አንጻርም…

Read More

ከአዲስ አበባ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት “ሀ” ተብሎ የተጀመረው አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻ ልማት “ገበታ ለሀገር” ና “ገበታ ለትውልድ” በሚሉ ተነሣሽነቶች በሁሉም የሀገራችን ማዕዘናት ተዳርሷል፡፡ አዲስ አበባን ተምሳሌት ያደረገው የቱሪስት መዳረሻ ሥራ፣ ከተሞችን ዘልቀው መላው ሀገሪቱን “በአብሮ እንብላ” ባህላችን ብሂል “አብረን እናልማ” ሲል በገበታ ለሀገር ሰፍቷል፡፡

የመደመር መንግስት ገፅ 269

Read More

50 ‘A+’ በማምጣት በ4 ነጥብ የተመረቀው የድሬዳዋው የኬምስትሪ ጥበበኛ ዳዊት ከተማ

*************** የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ትላንት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 688 ተማሪዎች ባስመረቀበት ደማቅ ስነ-ስርዓት ላይ፣ በኬምስትሪ ትምህርት ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ዳዊት ከተማ የዕለቱ ደማቅ ኮከብ ሆኗል። የድሬዳዋ ተወላጅ የሆነው ዳዊት በዩኒቨርሲቲ ቆይታው ከወሰዳቸው 57 የትምህርት አይነቶች መካከል 50 “A+” እንዲሁም ቀሪዎቹን 7 ትምህርቶች “A” በማምጣት በጠቅላላ 4 ነጥብ የላቀ ውጤት ተመራቂ መሆን…

Read More

“መሰራት የነበረበት የዛሬ 50 እና 60 ዓመት ነበር፤ አሁን ስለዘገየን አንቆጭም። ነገር ግን ይንን ስለሰራን ደግሞ አንረካም፣ ሩጫችን ገና ብዙ እንደሆነ፣ አፋር ገና እንዳልተነካ አስበን ይህንን መነሻ፣ ይህንን ጅማሮ ይበልጥ በማላቅ ለማስቀጠል እንተጋለን።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More