ትክክለኛ የሆነ የፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኮፒ ከ”ፋይዳ ID” ሞባይል መተግበሪያ ፣ ከቴሌብር ሱፐር አፕ ፣ ከሲቢኢ ብር ሞባይል መተግበሪያ እንዲሁም ከድረ ገጽ ካወረዱ በኃላ በፎቶ ሾፕ አልያም በህገወጥ መንገድ የሌላን ሰው መረጃ በማስመሰል እና መረጃን በመለወጥ የፋይዳ ካርድን አስመስሎ ማተምም ሆነ ለአገልግሎት መጠቀም ህገወጥ ድርጊት እንደሆነ ያውቃሉ?

የእርስዎን ማንነት የሚገልጽ ትክክለኛውን የፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኮፒ ከላይ ከተጠቀሱት አማራጮች አውርዳችሁ እንድትይዙ እና ለአገልግሎት እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

Read More

ቼቼ የተሰኘ አገልግሎት አሰጣጥን የሚያሳልጥ መተግበሪያ ይፋ ሆነ::

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽንና ንግድ ባንክ በተገኙበት የድሬዳዋ አስተዳደር 30 ተቋማትን ያስተሳሰረ ከ500 በላይ አገልግሎት የሚሰጥ ቼቼ አፕልኬሽን በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በማብሰሪያ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጌታቸው በተለያየ ጊዜያት ተቋማት በራሳቸው ባልተቀናጀ መልኩ የተለያዩ መተግበሪያዎችን እንደሚሰሩ ገልፀው፤ ቼቼ መተግበሪያ ግን አሁን ላይ ያሉትን በአንድ ማዕቀፍ አያይዞ በመሰራቱ…

Read More

ዲጂታል ድሬን የሚያፋጥኑ አበረታች ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኝ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ የተመራው ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የተሰሩ የሪፎርም ስራዎችን እንዲሁም በመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ እና በአስተዳደሩ ድጋፍ የተገነባውን የእመርታ ቤተ-መፅሀፍ ተዘዋውረው ጎበኙ ። በዚህም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በጉብኝታቸው ዲጂታል ድሬን የሚያፋጥኑ አበረታች ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ መመልከታቸውን ገልፀው፤ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በሪፎርም ያከናወናቸው ስራዎች አበረታች…

Read More

“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት ጉዞና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ የሚመክር መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር ብልፅግና ህብረት አባላት ተካሄደ

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፧ በዛሬው እለት “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት ጉዞና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ የሚመክር መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር ብልፅግና ህብረት አባላት የውይይት መድረክ አካሄደዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት የህብረት አባላት በሀገራዊ ቀጣይ የእድገት ጉዞ ላይ የጠራ ግንዛቤን እንዲጨብጡና ለሀገራዊ ለውጡ በሁሉም መስክ የበኩላቸውን ሚና…

Read More

ኢትዮጵያ ባለራዕይ መሪ አላት – አሊኮ ዳንጎቴ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና በኢትዮጵያ ብልፅግናን እውን ለማድረግ በስፋት ግብርና ላይ እየሠሩት ያለው አስደናቂ ሥራ ባለራዕይ መሪ መሆናቸውን ማረጋገጫ ነው ሲሉ ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ተናገሩ፡፡ ሚስተር ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት በተፈረመበት ወቅት ንግግር አድርገዋል፡፡ ስምምነቱን አስመልክተውም እንደተናገሩት እስከ 3 ሚሊዮን…

Read More

ድሬ እንግዳ ተቀባይ ከተማ መሆኗን በተግባር አይተናል” ፦የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የክልል እና ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የጋራ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ እያካሄደ ሲገኝ፤ በመድረኩ ለመሳተፍ ወደ ድሬዳዋ ለመጡ እንግዶች የድሬዳዋ አስተዳደር የፍቅር መግለጫ ስጦታ አበርክቷል። በዚህም ስጦታውን ያበረከቱት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ድሬዳዋ የአብሮነት፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ…

Read More

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት አመት እቅድ የፊርማ ስነ- ሰርዓት አከናወነ

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ከስራ ክፍሎች ዳይሬክተሮች ጋር የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውኗል። የ2018 በጀት አመት እቅድ ከቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ጋር የስራ ክፍሎች ዳይሬክተሮች የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውነዋል። በፊርማ ስነ-ስርዓቱ የቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ የኮሙዩኒኬሽን ስራዋችን ለማዘመን በቴክኖሎጂ በመታገዝ የተጀመሩ ስራዋችን በማጠናከር ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ያሉ ውስንነቶች ትኩረት…

Read More

ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

የድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሸን ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመሸፈን በሚስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ለከፍተኛ አመራር ለሚዲያ ባለሞያዎች እና ለዘርፉ ሙያተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። ስልጠናው በዋናነት ተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን ለመከላከልና መልሶ ለማቋቀም የሚያስችሉ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት በራስ አቅም ለመሸፈን ዓላማ ያደረገ ነው ። የድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሸን ኮሚሸነር ሱሌማን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የብልፅግና ህብረት የ2018 በጀት አመት እቅድ የፊርማ ስነ- ሰርዓት አከናወነ

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ከተቋሙ ባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ኦረንቴሽን መድረክ አካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሐመድ በተቋሙ በ2017 ዓ.ም በርካታ አበረታች ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው፤ በተለይም በስፖርቱ ዘርፍ የድሬዳዋን እግርኳስ የሚያነቃቁ ስራዎች እንደተሰሩ እንዲሁም በአትሌቲክሱ ድሬዳዋ የተለያዩ የታዳጊ ወጣቶች…

Read More