”የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት በደማቅ ስነ-ስርዓት ተከፈተ።

የንግድ ሳምንቱን የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ካሳሁን ጎፌ እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርዓት ተከፍቷል። የንግድ ሳምንቱ ከነሐሴ 24-29/2017 ዓ.ም ድረስ አዲስ አበባ መገናኛ በጥራት መንደር ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎቶች ያስተዋውቃሉ። በንግድ ሳምንቱ ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን…

Read More

የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን የ2017 በጀት አመት እቅድ ክንውንና የ2018 እቅድ የባለድርሻ አካላት ምክክር እንዲሁም ”ፅዱ ኢትዮጵያን እስከ ባህል” የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የባለስልጣኑ ኃላፊ ተወካይ አቶ ማስረሻ ይመር የአየር ንብረት ለውጥ በአለም አቀፍ ደረጃ የሰው ልጆችን እየፈተኑ ከሚገኙ ቀውሶች አንዱ መሆኑን ገልፀዋል። እንደሀገር የአካባቢ ብክለት ችግር የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በዘላቂነት በፖሊሲና…

Read More

“ታላቁ የህዳሴ ግድባችን እኛ ኢትዮጲያኖች በጋራ በመቆም ሁሉን ማሳካት እንደምንችል ያሳየንበት ነው” ። የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች

ታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ በድል በመጠናቀቁ በከፍተኛ ሁኔታ መደሰታቸውን የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ። ግድቡ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ርብርብ ተገንብቶ ለውጤት መብቃቱን ነዋሪዎቹ ገልፀው፤ እኛ ኢትዮጲያኖች በጋራ በመቆም ሁሉን ማሳካት እንደምንችል ማሳያ ነውም በማለት ተናግረዋል። ግድቡ ከኢትዮጵያ አልፎ ለመላ አፍሪካውያን ኩራት መሆኑን የተናገሩት አስተያየት ሰጪዎቹ፤ ግድቡ እኛ ኢትዮጵያኖች በራሳችን ጥረት የተራሳችንን ሀብት መመስረት የምንችልበትን ትልቅ ምዕራፍ የገለጠ…

Read More

አጠቃላዩ የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው ምዕራፍ በስምንት ኮሪደሮች ቀጥለናል። የተጠናቀቀውን እና 12.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ከአዲስ ኮንቬንሽን መዐከል-ጎሮ-ቪአይፒ ኤርፖርት ኮሪደር ዛሬ ተመልክተናል። በኮሪደሩ 29 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ እና 15.27 ኪሎሜትር የብስክሌት መጋለቢያ ተሰርቷል።

ይኽ የኮሪደር ሥራ ሰፋፊ የተሽከርካሪ መንገዶችን፣ ከጎሮ እስከ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ መንገድ እንዲሁም በአካባቢው ሰፊ የወንዝ ልማትን ያካተተ ነው። ሰባት የስፖርት ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎች፣ የታክሲ እና አውቶቡስ መናኸሪያዎች፣ ካፌዎች፣ የሕዝብ መጸዳጃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስጫዎች የተካተቱበት ነው። እነኚህ ግንባታዎች ሥራ ፈጥረዋል፣ መገናኛ እና መዳረሻዎችን አስፋፍተዋል፣ የከተማዋን መሠረተ ልማት አጠናክረዋል። በሁሉም መስክ ኢትዮጵያ መበርታቷን ቀጥላለች።…

Read More

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ

መንግስት ለ2017/18 ምርት ዘመን ብቻ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል፡፡ የማዳበሪያ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ የዘንድሮዉን እንደ አብነት ካነሳን ከአምናዉ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የ4 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አለዉ፡፡ እንደ ሀገር ለማዳበሪያ ግዥ ከምናወጣዉ ወጪ በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት የምንከፍለዉ ዋጋ የዉጭ ምንዛሬ አቅማችንን ለዘመናት እያሟጠጠ በሀገር ኢኮኖሚ ላይም አሉታዊ ጫና እየፈጠረ…

Read More

“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት ጉዞና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ የሚመክር መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር የወረዳና የክላስተር የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት ተካሄደ።

በመድረኮቹ ላይ ባለፉ የለውጥ ዓመታት በፓርቲና በመንግስት ጠንካራ አመራር ሁለንተናዊ ብሔራዊ አቅምን በማጠናከር ከሀገር ውስጥና ከውጭ የተጋረጡ ፈተናዎችን በመቋቋም በርካታ አኩሪ ስኬቶች መቀዳጀት መቻሉን አጉልቶ ማሳየት እንደሚገባ ተገልጿል። የምክክር መድረኩ የወረዳና የክላስተር ህብረት አባላት በሀገራዊ ቀጣይ የእድገት ጉዞ ላይ የጠራ ግንዛቤ የጨበጡበትና በሁሉም መስክ በሀገራዊ ለውጡ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ አቅም የፈጠሩበት ሆኗል። ሲካሄድ በቆየው ውይይትም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በአስተዳደሩ ለሚገኙ ተቋማት ቢሮዎች የህዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ባለሞያዎች ዲጂታል ሚዲያ ለላቀ ተግባቦት በሚል መሪ ቃል በሐረር ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል

በየጊዜው እየዘመኑና ለአጠቃቀም ያላቸው ቅለትና ምቹነት በመላው አለም ሰፊ ተቀባይነትና ተወዳጅነትን በመቀዳጀት ዓለማቀፍ ገናን መደበኛ የሚዲያ ተቋማትን ሳይቀር ወደራሳቸው መሳብ የቻሉት የማህበራዊ ሚዲያዎች ያላቸውን ሰፊ የተደራሽነት ሽፋንና የተጽእኖ ፈጣሪነት አቅምን በመገንዘብ አብሮ መጓዝ የሚያስችል እውቀትና ክህሎት መጨበጥ ጊዜው የግድ የሚለው በመሆኑ ይህ ስልጠና መዘጋጀቱን ነው የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመረጃ ማፍራት እና ማብቃት…

Read More

30 ተቋማትን ያስተሳሰረው መተግበሪያ በድሬዳዋ…

በድሬዳዋ አስተዳደር 30 ተቋማትን በማስተሳሰር የአገልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፍ ”ቼቼ” የተሰኘ መተግበሪያ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ኃላፊ አብዱላዚዝ ሻፊ እንዳሉት÷ ወጣቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ከማብቃት ባለፈ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው። በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮ ኮደርስ ስልጠና 7 ሺህ 832 ወጣቶችን ለማሰልጠን ታቅዶ ከ14 ሺህ በላይ ወጣቶች ሥልጠናውን እንደወሰዱ ተናግረዋል፡፡ ስልጠናውን የወሰዱ…

Read More

“በሀገሪቱ እየተመዘገቡ ያሉ የልማት ስራዎች የኢትዮጵያን ብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ ናቸው..” አቶ ብሩክ ፈለቀ የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !ድሬዳዋ የብልጽግና ተምሳሌት በሚል መሪ ሀሳብ የፓርቲው ያለፉት ዓመታት ጉዞዎችና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር መንግሰት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፣ፋይናስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ፣ ወጣቶች እና እስፖርት ኮሙሽን እንዲሁም የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ የብልጽግ ህብረት አባላት ጋር የውይይት መድረክ አካሄደዋል። በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መድረክ የቢሮ ኃላፊ አቶ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከሀምሌ ወር ግብር ከፋዮች ለመሰብሰብ ካቀደው ዕቅድ 90 ፐርሰን ማሳካት ማቻሉን አስታወቀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ከገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳሪክተር አቶ አብዱሰለም መሀመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከሀምሌ ወር ግብር ከፋዮች ለመሰብሰብ ካቀደው ዕቅድ 90 ፐርሰን ማሳካት መቻሉን በሰጡት ጋዜጣዊ መቅለጫ ገልፀዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ የመፈፀም አቅሙ እና አገልግሎት አሰጣጡ በላቀ ደረጃ እየጨመረ እንደሚገኝ አቶ አብዱሰላም ተናግረው፤ ተቋሙ የዘንድሮ የሀምሌ ወር የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮችን ከሀምሌ…

Read More