በአጎራባች ክልሎች መካከል በመርህ ላይ የተመሰረተ ጤናማ ግንኙነት በመፍጠር የሰላም ግንባታን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ::

ኢፊድሪ ፌድሬሸን ምክር ቤት ከUNDPጋር በመተባበር የተዘጋጀ የምስራቅ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የመንግስታት ግኑኝነት እና የሰላም ግንባታ የመክክር መድረክ ተኳሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ምክክሩ አጎራባች ክልሎች እና አስተዳደሮችን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር፣ በአሠራር ሥርዓትና አደረጃጀት በማዋቀር ግጭቶችን በሰላማዊ እና በዘላቂነት ለመፍታትና በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ዘርፎች እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል በመስረኩ ላይ ገልጸዋል።…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከድሬዳዋ አስተዳደር የፍትህ እና ፀጥታ ህግ ጉዳዮች ቢሮ እንዲሁም ከሲነርጂ ፎር ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል ። በሀገራችን የሚስተዋለውን የጎዳና ተዳዳሪነት እንዲሁም ለምኖ አዳሪነት ችግርን ለመፍታት መንግስት…

Read More

ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) አምባሳደር ተደርገው ተሾሙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ (ዶር) በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል። ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸው ተገልጿል። አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል።

Read More

በበጎ ፍቃድ ስራዎች አቅመ ደካማ ወገኖችን ማገዝ እርስ በእርስ የመተሳሰብ ባህልን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሳድገው ተጠቆመ

በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት እንዲሁም ወይዘሪት ናፍቆት ድሬ 2017 ዓ.ም ተወዳዳሪዎች ከወረዳ 7 ወጣት አደረጃጀቶች ጋር በመተባበር ማዕድ የማጋራት ፕሮግራም አካሄዱ። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የወረዳ 7 ወጣት እና ስፖርት ማስተባበሪያ ኃላፊ ወጣት ዳንኤል ተመስገን በክረምት በጎ ፍቃድ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማእድ የማጋራት እንዲሁም የአልባሳት ስጦታዎች እንደተበረከተ ገልፀው፤ በበጎ ፍቃድ ስራዎች አቅመ ደካማ…

Read More

የተጉ እናቶች ልጆቻቸውን ለውጤት እንዳበቁ የተጉ ሠራተኞች ሕዳሴን ለፍጻሜ አብቅተውታል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኩስመና ታሪክ ማብቂያ” በሚል ርዕስ ባደረጉት የጉባ ላይ ወግ፤ የተጉ እናቶች ልጆቻቸውን ለውጤት እንዳበቁ የተጉ ሠራተኞች ደሞ ሕዳሴን ለፍጻሜ አብቅተውታል ብለዋል። የስራ ክትትል እና በጥዋት መነሳት የስኬት ቁልፍ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በሕመም ሆነ በድካም ሳይበገሩ በማለዳ ነቅተው ወገባቸውን አስረው ቤታቸውን የሚያቀኑትን እናቶች እንደማሳያ አንስተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አንድን ነገር ለመጨረስ…

Read More

የጳጉሜ ቀናት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ስያሜዎች ታስበው ይውላሉ፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የ2017 ዓ.ም አምስቱ የጳጉሜ ቀናት ስያሜዎችን እና የአከባበር ሁኔታ አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፤ የጳጉሜ ቀናት መታሰብ ዜጎች ለአዲስ ዓመት የግላቸውን መሻት እውን ለማድረግ ሲያቅዱ የመንግስት መነሳሳቶች፣ እቅድ እና አቅጣጫዎችን በእቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱ ግንዛቤ ለመፍጠር ታስቦ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የተጠናቀቀው የ2017 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ፣ የኮሪደር ልማት፣…

Read More

“የኮሚዩኒኬሽን እና ሚዲያ ተቋማት የዲጂታል ዘመንን የሚመጥን ስራ ለመስራት ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደግ ይጠበቅባቸዋል፦” የድሬዳዋ የኮሚዩኒኬሽን ባለሞያዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለህዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ባለሞያዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን ተግባቦት ላይ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ። በዚህም የስልጠናው ተሳታፊዎች ያለንበትን የዲጂታል ዘመን የሚመጥን ስራዎችን ሰርተን በምን መልኩ ለማህበረሰቡ ማቅረብ እንዳለብን ከስልጠናው እውቀቶችን ጨብጠናል በማለት የተናገሩ ሲሆን፤ የኮሚዩኒኬሽን እና ሚዲያ ተቋማት የዲጂታል ዘመንን የሚመጥን ስራ ለመስራት ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደግ እንደሚገባቸውም…

Read More

ዲጂታል ድሬ የ 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ::

የዲጂታል ድሬ የ 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል ። በሩጫ ውድድሩ ላይም አዲሱ የቼቼ መተግበሪያ አገልግሎት በሩጫ ውድድሩ ላይ ተሳታፊ ለሆኑ አካላትም ተዋውቋል ። የዲጂታል ድሬ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሩን የዕለቱ የክብር እንግዳ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ሀርቢ ቡህ እንዲሁም…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙ ኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለህዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ባለሞያዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን ተግባቦት ላይ ስልጠና ሰጠ

በመንግስት ተቋማትና ሴክተሮች የህዝብ ግንኙነት እና የኮሙዩኒኬሽን ባለሞያዎች ዘመኑን የዋጀ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተግባቦት እውቀትና ክህሎት በማሳደግ የህዝቡን የመረጃ ፍላጎት ማሟላት የሚያስችል አቅም ሊገነባ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደሮ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ገልጸዋል :: ለተግባቦት ስራው የዲጂታል ቴክኖሎጂው መልካም እድል እና ተግዳሮትም በእኩል ደረጃ ይዞ መምጣቱን የገለጹት አቶ ብሩክ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…

Read More

በምስራቅ አጎራባች ክልሎች የጋራ መድረክ ላይ ለመካፈል በፌዴሬሽን ም/ቤት ም/አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሀራ ኡመድ የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ከተማ ገባ::

ልዑክ ቡድኑ የድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት ም/አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ ፣ በም/ቤቱ ጸሀፊ የተከበሩ አቶ ማርቆስ ባዩህ እና በም/ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የምስራቅ አጎራባች ክልሎች የጋራ መድረክ የክልል መንግስታትን ግንኙነትን ማጠናከር ዓላማ ያደረገ ሲሆን መድረኩ፤የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች እና የአጎራባች ክልሎቹ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በነገው እለት በድሬዳዋ…

Read More