ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ለአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኦክሲጂን ሲሊንደርና ተያያዥ ግብአቶችን ድጋፍ አድርጓል ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ 35 ሺህ 499 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 231 የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን የ 82 ሰዎች ህይወትም አልፏል ። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በድሬዳዋ አስተዳደር በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ የሚያዙ እንዲሁም ህይወታቸው የሚያልፍ ዜጎች ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ለታማሚዎች የሚሆን የኦክስጅን እጥረትም እያጋጠመ ይገኛል ። ይህንንም ከግምት…

    Read More

      Ityoophiyaan bara baajata kanatti Guddina 6% ol galmeessisuun ibsame.

      Muummeen Ministiraa Dooktar Abiy Ahimad gaaffiiwwan garagaraa miseensoota mana maree bakka bu’oota ummataa irraa dhiyaateef ibsa laataniiru. Ityoophiyaan bara baajata qabamet 6.1% guddina galmeessifteetti jedhame. Ityoophiyaan bara baajata Faranjootaa 6.1% guddina diinagdee galmeessuu muummeen ministiraa Dooktar Abiy Ahimad beeksisaaniiru. Bara darbeetti dameewwan baankoota baayyateera; lakkoofsi dameewwanii 18% guddachuu ibsaniiru. Dooktar Abiy baayyachuun dameewwanii jijjiira guddaa…

      Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ ለ85ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

      ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል:- ============ መላው የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎችና የሀገራችን ሕዝቦች፤ እንኳን ለ85ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን አደረሰን! የአርበኞች የድል በዓል፤ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ፋና የሆኑት አባቶቻችንና እናቶቻችን፣ የግፍ ወረራን በፅናትና ባልተገደበ መስዋዕትነት ድል ያደረጉበት የታሪክ አሻራ ነው። አርበኞቻችን ያኔ በዱር በገደሉ የተዋደቁት ለሰንደቅ ዓላማ ክብር ብቻ ሳይሆን፣ እኛ ዛሬ አንገታችንን ቀና…

      Read More

        የአንበጣ መንጋ በአስተዳደሩ ገጠር ቀበሌዎች የደረሱ ማሳዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት በከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡህ የሚመራ ልዑካን ቡድን የጉዳቱን መጠን ተዘዋውረው ተመለከቱ።

        የአንበጣ መንጋው በአራቱ የገጠር ክላስተሮች ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት የአስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመዘዋወር በአርሶና አርቦቶ አደሩ ላይ የደረሰውን ጉዳት የተመለከቱ ሲሆን አስተዳደሩ የአንበጣ መንጋውን የመከላከል ስራዉን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡህ በዋሂል ክላስተር የሚገኙ ቀበሌዎችን ከካቢኔ አባላት ጋር በመሆን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል በአስተዳደሩ ሲደረግ የነበረውን ጥረት አሁንም…

        Read More

        Jilli Ministeera Industirii Itoophiyaa Kabajamoo Obbo Malaakuu Allebeliin Durfamau Warshaalee Bulchinsatti Ijaaraman Eebbisiisuufi Daawwachuuf Dirree Dhawaa Galan.

        Jilichi Buufata Xiyyaaraa Idol Addunyaa Dirree Dhawaa Yommuu gahutti Kabajamoo Kantibaa Itti Aanaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Harbii Buuh fi Afayaa’ii Manamarii Bulchinsa Dirree Dhawaa Kabajamtuu Aadde Fathiyaa Adan, miseensonni Kaabinee Bulchinsaafi gaggeessitootti olaanoon bulchinsaa argamaniiti jiran.

        Read More

        ” Dhaabuun Bayyanachiisuu” Mataduree Jedhuun Sagantaan Ashaaraa Magariisaa Gaggeeffame.

        Sagantaa Dhaabbii Biqiltuu Ashaaraa Magariisaa Marsaa 7ffaaf baranaa gaggeeffamaa jiruun walqabatee Ganama har’aa Waajjirri Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaa Komishinar Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsaa Dirree Dhawaa waliin ta’uun Mooraa Yunivarsitii Dirree Dhawaatti duula biqqiltuu dhaabuu gaggeesse. Gorsaa Addaa Hogganaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsaa Dirree Dhawaafi Miseensa Koree Qindeessituu Kan ta’an Obbo Yoonaas Xiggineeh saganticharratti…

        Read More

          ለረጅም አመታት ኑሯቸውን በውጭ አገር ያደረጉ፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወንድምና እህቶች፤ ከናፈቁት የእናታቸው ማዕድ ለመቋደስ፤ የዘመናት እንባዋንም ለማበስ ወደ ትውልድ ከተማቸው ድሬዳዋ መግባት ቀጥለዋል።

          የእናታቸውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት የገቡትና በድሬዳዋ ተወላጅ የሆኑት ወገን ወሰን፣ አደላሽ ክፍሌ፣ እና ስንታየሁ አርጋው፤ ዛሬ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በከንቲባው ጽ/ቤት የዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አቤል አሸብር እንግዶቹን በተቀበሉበት ስነ-ስርዓት ላይ፤ በድሬዳዋ የተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙ ታዳጊ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋችና አሰልጣኞቻቸው ተገኝተው፤ የእንኳን ደህና መጣችሁ…

          Read More

            ኑ ተማሪዎች ላፍታም ሳንዘናጋ ሁላችንም ወደ ትምህርት ቤታችን እንመለስ!!!

            የነገ የሀገር ተስፋ የሆናችሁ ተማሪዎች ይህችን መተኪያ የሌላትን ሀገር ካላት ራዕይ ጭምር የምትረከቡ እናንተ ናችሁ፡፡ ወላጆቻችሁ እና ሀገራችሁ ከእናንተ ብዙ ይጠብቃሉ፡፡ ከእናንተ የሚፈለገውን ሁሉ መውጣት እንድትችሉ ትምህርት የማይተካ ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ትምህርት ለሀገር ዕድገት ቁልፍ ነውና፡፡ ስለሆነም በኮቪድ-19 ምክኒያት ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በአስተዳደራችን በሚቀጥለው ሳምንት ሙሉ በሙሉ ይጀምራል፡፡ ለአፍታም ሳንዘናጋ ሁላችንም ወደ ትምህርት ቤታችን እንመለስ፡፡…

            Read More